በተሻሻለው የወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ አንቀፅ 25 መሰረት ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የመወሰን ስልጣን ተሰጥቶታል። ይሄ የህግ-መንግስቱን አንቀፅ 9፣ 47፣ 51 እና 78 በግልፅ በካልቾ በመምታት አዲስ ስርዓት የመገንባት አደገኛና እና አስፈሪ አካሄድ ነው። ይሄ ሁሉ ሲሆን ተዉ የሚል ሰው እንዴት ይጥፋ ፓርላማው ሳያፀድቀው ጉዳዩን ለህዝብ ማድረስ አለብን፣ ጎበዝ ንቃ !!
Read More »News
ልደቱ አያሌው ከኤርፖርት እንዲመለስ ተደረገ!
የአብይ አህመድ አስተዳደር እልም ያለ አምባገነን መንግስት ከወያኔ የባሰ ነው:: ቺግሩ በሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚቺል መሆኑን ተገንዘቡ !የአብይ አወዳደቅ ከወያኔ ሊብስ ይችላል ብሎ ታምራት ነገራ ያለው እውነት ነው::የአብይ አህመድ የጁንታ አስተዳደር ከወያኔ ጁንታ እየባሰ እየመጣ ነው!
Read More »ለአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የዉይይት መድረክ እነሆ ! እንዳይቀሩ !
የተፈቀዱት ሰልፎች!
የተፈቀዱት ሰልፎች! 1ኛ ብልጽግናን ለመደገፍ 2ኛ ለዳቦ እና ለታክሲ(ለትራንስፖርት) ብቻ ናቸው። ዓብይ ይምራን ለማለት ከሆነ በየቀኑ ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል:: ለለሚ ኩራት ክ/ከተማ ምርቃት ሲሆን ሰልፍ ይፈቀዳል ለብልጽግና ድጋፍ ለማድረግ ከሆነ 365 ቀናት ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል። ያውም በማርሽ ባንድ ታጅበህ ህወሓትን ለመቃዎም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በየቀኑ መውጣት ይፈቀዳል:: ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ለማውገዝ ከሆነም በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ይፈቀዳል። ለዳቦና ለትራንስፖርት(ለታክሲ) ከሆነ 24/7/365 መሰለፍ …
Read More »