News
Amhara Association of America – Report
ባህርዳር ጉደኛ የተቃውሞ ሰልፍ
ከነገ ሠኞ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ! ጥብቅ ማሳሰብያ !!
ከነገ ሠኞ ጀምሮ (ሼር ያድርጉ) አዲስ አበባን ጨምሮ በመላው አማራ ደረጃ የሚተገበሩ ፡ ~~~ የሕዝባዊ እምቢተኝነት መተግበሪያዎች ~~~ 1) ሙሉ ለሙሉ ትምሕርት የማቆም አድማ 2) ሙሉ ለሙሉ የትራንስፖርት ማቆም አድማ 3) ሙሉ ለሙሉ የድርጅቶች መዝጋት አድማ 4) ሙሉ ለሙሉ ግብር መክፈል የማቆም አድማ እነዚህን አራቱን እንደ መጀመሪያ እርምጃ በማድረግ በየአካባቢያችሁ በመደራጀት የቻላችሁትን ታደርጉ ዘንድ በታላቁ የአማራ ሕዝብ ስም አደራ እንላችኋለን። …
Read More »