Breaking News
Home / News (page 112)

News

ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል።

ባጠገቡ ባለፍኩ ቁጥር ሁሌ አነሳዋለሁ እያልኩ ዛሬ ተሳክቶልኝ ፎቶግራፍ አነሳሁት። ኬንያኖች ኃይለ ሥላሴ ጎዳና ብለው አንዱን ትልቅ መንገዳቸውን ከሰየሙት ወደ 58 አመት ሆኗቸዋል። ኬንያኖች ለምን በግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለ ሥላሴ ጎዳንቸውን ሰየሙ ብለን ብንጠይቅ መልሱ በጣም ቀላል ነው። ኬንያኞች በቅኝ ግዛት ቀምበር በነበሩበt ጊዜ ኢትዮጵያ ነፃነታቸውን እንዲያገኙ ብዙ እርዳታ አርጋ ነበር። ስለዚህም ኬንያኖች ውለታን ስለማይረሱ ነው ብለን መመለስ እንችላለን። በንጉሱ ጊዜ …

Read More »

300 አማራ መሃል የአጥፍቶ ጠፊ ቦንብ አፈነዳለሁ ያለችው እስከዛሬ ለምን አልተከሰሰችም?

ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 3 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር !  ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም ! ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ? ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ! ======================================= ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው 1-800 …

Read More »

አማራ ለምን ይታረዳል የጎሳ ህገመንግስቱ ይቀየር ያሉ በኦሮምያ መንግስት ተከሰሱ !

በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብ የሎጀስቲክስ ድጋፎችን በሀገር ውስጥ የአመጽና የግጭት ተልዕኮ ሰጥተው እንዲፈፅሙ በህቡዕ ላደራጇቸው አካላት ስምሪት ሰጥተው ሁከትና ግርግር በመፍጠር 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማደናቀፍ ሲንቀሳቀሱ እንደነበር የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። በእነዚህ በህቡዕ በተደራጁ የአመጽና የግጭት ቡድኖች ላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ክትትልም አደረጃጀታቸው፣ አመራሮቹ፣ ለጥፋት ተልዕኮው የተዘጋጁ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.