News
አማራ ለምን ይታረዳል የጎሳ ህገመንግስቱ ይቀየር ያሉ በኦሮምያ መንግስት ተከሰሱ !
በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብ የሎጀስቲክስ ድጋፎችን በሀገር ውስጥ የአመጽና የግጭት ተልዕኮ ሰጥተው እንዲፈፅሙ በህቡዕ ላደራጇቸው አካላት ስምሪት ሰጥተው ሁከትና ግርግር በመፍጠር 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ በማደናቀፍ ሲንቀሳቀሱ እንደነበር የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ዛሬ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ አስታውቋል። በእነዚህ በህቡዕ በተደራጁ የአመጽና የግጭት ቡድኖች ላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ክትትልም አደረጃጀታቸው፣ አመራሮቹ፣ ለጥፋት ተልዕኮው የተዘጋጁ …
Read More »