Breaking News
Home / Events (page 6)

Events

የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ?

የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ? ባለፉት አርባ አመታት አድገናል፣ አረንጓዴ አሻራና የወንድማማችነት ፓርክ፣ የዳቦቤት ተሰርቷል፣ ኅዳሴ ከመፍረስ ድኗል፣ ኮንዶሚኒይም፣ አውራጎዳና ተሰርቷል፣ ስንዴም ተዘርቷል የሚሉ እንዳሉ አልጠፋኝም። ነገር ግን አሁን፣ ዛሬ ኢትዮጵያ ያለችበትን እያየ ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የምትበለጽግ አገር ናት የሚል ምሁር ችግሩ ሌላ አካሉ ውስጥ ነው። የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? በኢትዮጵያ አገራዊ ጉዳይ ውስጥ ያለን ምሁራን የኪሳራም ኪሳራ፥ ኣጥፊ ፍጡሮች ነን፡፡ ራሳችንም ባንሆን፣ የክፍል ጓደኞቻችን የነበሩ፣ አሁንም የምናውቃቸው አብረን …

Read More »

የኦሮሞው መንግስት የአማርኛና የታሪክ ትምህርት አገደ።

የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጉዳይ በዝርዝር! • የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት “ተዘጋ”; • አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት “ተዘጋ” • የባህል ጥናት ማዕከል “ተዘጋ” • ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ:- The first and only university in Ethiopia and the world to officially close Amharic Language and Literature department! • በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከቋንቋ፣ ከማንነት፣ ከታሪክ፣ ከባህልና ከአገርበቀል ዕውቀቶች ጋር የተያያዙ የትምህርት መስኮች እንዲዘጉ መወሰኑ; …

Read More »

ፍርድ ቤቱን እምባ በእምባ ያራጨው እውነተኛ ታሪክ

ፍርድ ቤቱን እንባ በእንባ ያራጨው ወንጀል በተጠቂዎች ሲጋለጥ:- አምስቱም የፌዴራል ማረሚያ ቤቶችን የሚቆጣጠሩት የኦሮሞ ብሄር የሆኑ የኦህዴድ ኦሮሙማ ስዎች ናቸው:: በዚህ ቦታ ላይ የመደባቸውም ራሱ አቶ አብይ አህመድ ሲሆን በህወሃት ዘመን የህግ እስረኞች ላይ የተፈፀመውን ወንጀል የሚያስንቅ ወንጀል እንደተፈፀመባቸው ከትላንት በስቲያ ፍርድ  ቤት የቀረቡ እስረኞች በዳኞች ፊት እያለቀሱ አስረድተዋል:: በነዚህ የአማራ ተወላጅ እስረኞች ላይ የተፈፀመው ኢሰብአዊ ወንጀል መካከል 1. አፍህን …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.