Events
ዶ/ር አብይ አህመድ ይቅርታ ጠየቁ – በወቅታዊ ጉዳዮች ዛሬ የሰጡት ሙሉ መግለጫ::
ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ።
#አዲስ_አበባ! መነሻውን መስቀል አደባባይ አድርጎ መዳረሻውን ጠሚው መኖሪያ ቤት (ቤተ ጠሚ) የሚያደረግ ታላቅ የሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ ተጠራ። በደምቢ ዶሎ (በኦሮምያ ክል) የታገቱ ተማሪዎች እንዲለቀቁ ለመጠየቅና የመንግስትን ቸልተኝነት ለማውገዝ በአማራ ምድር ታላላቅ ሰላማዊ ሰልፍ እየተደረገ እንደሆነ ይታወቃል። በመጪው ቅዳሜ (ጥር 23/2012 ዓ.ም) ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ መጠራቱ ታውቋል።
Read More »ዶክተር አብይ የት ነው ያሉት? ለመሆኑ ሶስቱ ሴቶች ልጆችዎት ደህና ናቸው? አዳምጡት ! Please share.
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ አስቸኴይ ጥሪ ! Share !
ቀን 17/05/2012 ዓ.ም ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ፤ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 16 እና 17፣ 2012 ዓ.ም 5ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ የንቅናቄያችንን አጠቃላይ ፓለቲካዊ እንቅስቃሴ፤ የምርጫ ዝግጅት፤ የታሠሩ የአብን አመራሮችና አባለትን፤ የታገቱ አማራ ተማሪዎችን እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ እና አቅጣጫ በማስቀመጥ አጠናቋል። በሀገራችን ኢትዮጵያ አማራ ጠል የተሳሳተ ትርክት …
Read More »