Breaking News
Home / Entertainment (page 6)

Entertainment

የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.

(የጠሚው አፈ ቅቤው ውስጠ ሰይፉ ፀረ ዐማራው የዐብይ አህመድ ውሸቶች ) ይህ ከታች ያለው የውሸት ጋጋታ በትላልቅ ሚዲያ ሁላ ተላልፎ ዝም የተባለ እስካሁን በበቂ ሁኔታ ማስተባባል ያልቻሉትን አሁን የወጣው ድምፅ ላይ የዘመቱት ለምንድነው?የውሸት ጋጋታዎች በከፊል ( 2018 – 2021 ) የተደመጡ😮«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»«አረቦችን እስልምና …

Read More »

የእራት ግበዣ – አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው!

ለሃገር ወዳድ ኢትዬጵያውያን የቀረበ ጥሪ!!በመጭው 6ኛ ሃገራዊ ምርጫ “አዲስ አበባን ማዳን ኢትዮጵያን ማዳን ነው” በሚል መሪ ቃል የምርጫ ዝግጅቱን እያደረገ የሚገኘው ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ የእናንተን ድጋፍ ይፈልጋል። ለዚህ አላማ በተዘጋጀው የእራት ግብዣ ላይ በአካል ባይገኙም፣በኦን ላይን የሚሳተፉበትም እድል ተፈጥሯል። መገኘት ካልቻሉም ከሚወዷቸው ኢትዬጵያውያን አንዱን ስፖንሰር በማድረግ አስተዋጽኦ ማድረግ ይቻላል።ሃገር ቤት የሚገኝ ቤተስብን መጋበዝ ከአማራጮቹ ውስጥ አንዱ ነው።የእራት ትኬቱን በመግዛት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.