Entertainment
ጃዋር መሐመድ ማነው? ጃዋር መሐመድ ማነው? አላማው ምንድነው? መደመጥ ያለበት መረጃ !
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት ተሰረዘ !
መምህር ዘመድኩን በቀለ ከጀርመን ራይን ወንዝ ማዶ ስለ ስለ ጎንደሬዎች ስለ አበበ በለው ስለ ታማኝ በየነ ወርቁ አይተነው እቅጩን የተናገረው !
ወልቃይት የማነው? ራስ መንገሻ ስዩም
ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው (አራተኛ ትውልድ)፡፡ በኢትዮጵያ በመንግሥት ሥራ በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆኑ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ (አገረ ገዥ) ሆነው ሠርተዋል፡፡ በትግራይ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታታሪ ሰው መሆናቸውን ሁሉም ምስክርነት የሚሠጠው ነገር ነው፡፡ የትግራይ ሰው “ልዑል ጌታችን” ብለው ነው የሚጠሯቸው፡፡በቅርቡ በ2010 (ኢትዮጵያ አቆጣጠር)፣ የትውልድ አደራ በተባለው መፅሐፋቸው በጣም ብዙ መነበብ የሚገባቸው መዘክሮች አስፍረውልናል፡፡ …
Read More »