Breaking News
Home / Documents (page 94)

Documents

የአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር!

የነአብይ መንግስት የፖለቲካ አሻጥር! By Eshete Assefa —— የዶክተር አብይን መንግስት ከጂምሩ ከሁሉም የበለጠ አስፈርቶት የነበረው የአማራው ብሔርተኝነት ነበር። ነገር ግን ይህን ብሔርተኝነት የአማራ መሪወችን በፖለቲካ ሴራ እንዲወገዱ ከተደረገ በኋላ ለትንሽ ግዜም ለማለዘብ ተችሎ ነበር። ከመሪወች ሞት በኋላ የአማራ አደራረጀቶች በተፈለገው መንገድ እንዲሄድ አልተቻለም። የአማራ ልዩ ሀይል፣ ሚኒሻ እና ፍኖ ላይ ሆን ተብለው አሉባልታዎች ተነዙ፣ ልዩ ሀይሉም እስከመፍረስ ደርሶ ነበር። …

Read More »

የመንግስት መከላከያ ተብዬዉ መንገድ እየጠረገ እያስረከበ ነዉ::

ወያኔ የመጨረሻ ካርዷን መዛለች ፣ ፊቷን ወደ ውጫሌ/ሃይቅና ጭፍራ/ሚሌ አዙራለች #ግርማካሳ ከዚህ በታች የምትመለከቱት ካርታ ላይ በቀይ የተከበቡት በወያኔ ስር ያሉ ናቸው፡፡ በአረንጓዴ ያሉት በወገን ስር ያሉ ናቸው፡፡ በብርቱካማ ቀለም ያሉት ግልጽ መረጃ ያለገኘሁባቸው ወይም ትኩስ ጦርነት እየተደረጋቸው ያሉ ናቸው፡፡ የሚከተሉት ግንባር ነው ያሉት፡ #የጠለምት ግንባር #የዋገምራ ግንባር #የጋሸና ግንባር #የደላንታ ግንባር #የውጫሌ ግንባር #የጭፍራ ግንባር #የአምባሰል ግንባር ከነዚህ መካከል …

Read More »

የአማራ ሰቆቃ እየቀጠለ ነው:: አብይ አህመድ ስለ አማራ ህዝብ እልቂት እስካሁን ምንም አላለም:: መደመጥ ያለበት !!

ዛሬም ጆሮ የተነፈገው የወለጋ ሰቆቃ! ኦነግ፣ በመንግሥት አጠራር ሸኔና ኦዴፓ በትብብር አማራን ከበው፣ አንዱ ገዳይ አንዱ አስገዳይ በመሆን በቅንብር እየጨፈጨፉ ነው። ከ 10 000 በላይ የአማራ ህዝብ ተፈናቅሎ ጫካ ገብቶ ድረሱልን ቢል ሰሚ ጆሮ ጠፍቶ ሁሉም ሊያልቁ ነው። ቁስለኛም ሆነ አስከሬን ማንሳት አይቻልም። በጭንቅ ላይ ሆነው ድረሱልን፣ የመንግሥት ያለህ የሚሉትም ሰሚ አጥተዋል። በጣም ያሳዝናል። አብይ አህመድ መንግሥት ሲመሰርት ሰላም ያሰፍናል …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.