Breaking News
Home / Documents (page 58)

Documents

ጥያቄ ለብአዴን! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ??

ብአዴኖች እመኑኝ ብትሞቱ እንኳን አንተዋችሁም!!! አሸናፊ ነው ብላችሁ የሸለማችሁት ሠራዊት አዛዡ ማን ነበር ?? እመኑኝ የኛ ትውልድ በህዝብ ፊት አንበርክኮ ይጠይቃችኋል! ብትሞቱ መቃብራችሁ ላይ ለትውልድ መማሪያ የክህደት ታሪካችሁን እንጽፈዋለን።  በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ዛሬ በአማራ ክልል ከፌዴራል በመጡና በክልሉ ባለስልጣኖች በጦርነቱ የተሳተፉ እና የጎላ አስተዋፅ ያበረከቱ የመከላከያ ሰራዊት የአማራ ልዩ ሀይል ሚሊሻና ፋኖ መሸለም እና ማበረታታት እንዲሁም እዉቅና መስጠት በሚለዉ …

Read More »

አብን 10 የስራ አስፈፃሚ አባላትን አገደ።

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ፓርቲ ዐሥር አባላቱን ማገዱን አስታወቀ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ክርስቲያን ታደለ “የተጣለባቸውን ከፍተኛ ኃላፊነት ወደ ጎን በመተው በተለያዩ አፍራሽ ድርጊቶችየተሳተፉ” መሆኑን የገለጸው አብን የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው በተረጋገጠ የፌስቡክ ገጹ ባሰራጨው ደብዳቤ አስታውቋል። አቶ ክርስቲያን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ፣ አስተዳደርና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ናቸው። ዛሬ ግንቦት 1 ቀን፣ 2014 …

Read More »

የአማራ ሀይልና መከላከያ ከወልቃይት እንዲወጡ በአቢይ አህመድ ትእዛዝ ተሰጠ።

——————–#ወልቃይትን__እናድን—-———– የኦህዴዱ አብይ አህመድ ክህደት በወልቃይት ላይ #ግርማካሳ በርካታ ሜዲያዎች እየዘገቡት ነው፡፡ የአማራ ክልልና የአማራ ልዩ ኃይል፣ የአማራ ሚሊሺያዎችና ፋኖዎች ከወልቃይት ጠገዴ እንዲለቁ ታዘዋል፡፡ በአብይ አህመድ፡፡ እንኩቶ የአማራ ክልልና የጎንደር ዞን የብልጽግና ሃላፊዎች የአብይ አህመድ ትእዛዝ እያፈጸሙ መሆናቸው ምን ሊሆን ይችላል ብላችሁ ብትጠይቁኝ፣ ህዝብ ታግሎና ተቃውሞ የአብይን አካሄድ ማስቆም ካልቻለ፣ ወያኔዎች በወልቃይት ዉጊያ ይከፍታሉ፣ የአብይ ጦር ከነ ኮረም፣ አላማጣ፣ ቆቦ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.