“ወታደሮቹ፣ የዚህች እናት ብቸኛ ልጅ የሆነውን ወጣት ከገደሉት በኋላ፣ እናቲቱን ወደ ልጇ አስከሬን አስጠጉ። በዚያም አልቆሙም፤ እኚህ እናት በገዛ ልጇ ሬሳ ላይ ወደ ፊት እና ወደ ኋላ እየዘለሉ እንዲረማመዱ አስገደዱአቸው።” የሚከተለው የህይወት ምስክርነት፣ ከሞት አፋፍ ተርፎ ለታሪክ የመዘገበው የጎይቶም መኮንን እውነተኛ ገጠመኝ ነው። ጎይቶም፣ በጦርነቱ ወቅት ያሳለፈውን ሲኦል የመሰለ ህይወት፣ “Primed for DEATH” በሚል ርዕስ በፃፈው መጽሐፉ በዝርዝር አስፍሮታል። ይህ …
Read More »Documents
ለኢትዮዽያና ለአማራ ፋኖ ለሞቱትና እየተሰቃዩ ላሉት ቤተሰቦችና ልጆቻቸው እባካችሁ የቻልነዉን ያህል እንርዳ።
ሰላማዊ ሕዝባዊ እምቢተኝነት – Peaceful Civil Disobedience in Ethiopia
Peaceful Civil Disobedience – 198 ሓይል፥ኣልባ የእምቢተኝነት ዘዴዎች። http://www.peacemagazine.org/198.htm Source: Gene Sharp, The Politics of Nonviolent Action, Vol. 2: The Methods of Nonviolent Action (Boston: Porter Sargent Publishers, 1973). መግለጫዎች 1. ሕዝባዊ ንግግሮች 2. የድጋፍ ወይም የተቃውሞ ደብዳቤዎች 3. የአቋም መግለጫዎች 4. የተፈረሙ ግልጽ አቋሞች 5. የክስ ወይም የጥፋት ዝርዝሮች መግለጫዎች 6. የቡድን ፊርማዎች (ፔቲሽን) ከሰፊው ሕዝብ ጋር ግንኙነቶች 7. …
Read More »የምስራች እንኳን ደስ አላችሁ ! ፋኖ የድሮን መከላከያ መሳርያ ታጠቀ !
የአማራ ልጆች የፓለቲካ እስረኞች ስም ዝርዝር ! Please share !
ከዚህ በታች, ስማቸዉ, የተዘረዘረዉ, በከፊል በቅሊንጦ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ, በእስር.ቤት ታጉረዉ, የሚገኙ, የአማራ, ልጆች,ናቸዉ. ወንጀል, ሳይሰሩ, በእብሪት, በግፍ, የታሰሩ, ናቸዉ. መፈታት አለባቸዉ ድምፅ እንሁናቸዉ:: ስማቸው እዚህ ዝርዝር ዉስጥ የሌሉ ግን የታሰሩ ሰዎችን ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ የሆነ ስማቸዉንና የት እንደታሰረ ላኩልን:: e-mail: admin@amharafano.org Below is a list of Amhara Political Prisoners, they all are prisoners of conscience, they are not …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች