Breaking News
Home / Documents (page 2)

Documents

የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህልውና ተጋድሎ ለማዳከም የነደፈው የመጨረሻው የሴራ መረብ ታወቀ!

የአብይ አህመድ አገዛዝ የአማራን ህልውና ተጋድሎ ለማዳከም የነደፈው የመጨረሻው የሴራ መረብ ታወቀ! የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎና በፋኖዎች የአንድነት ጉዞ ዙሪያ የደረሰበትን ከፍተኛ ድንጋጤ ተከትሎ፣ የትግሉን አቅጣጫ ለማስቀየርና አንድነቱን ለመበተን የነደፈው አዲሱና ሚስጥራዊው የጥፋት ስልት ዝርዝር መረጃዎች ለዝግጅት ክፍላችን ደርሰዋል። ይህ መረጃ እንደሚያመለክተው፣ በአራት ኪሎ ቤተ-መንግሥት ውስጥ ሰሞኑን የተካሄደው ከፍተኛ ግምገማ በአገዛዙ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ የመርበድበድና የውሳኔ …

Read More »

የአማራ ፋኖ ዉህደት ተፈፀመ ! Amhara FANO Fighter Factions united.

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫጥር 09 2018እነሆ ዛሬ ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን እና ቀጠናውን የሚያተራምሰው የብልፅግና ቡድን እስትንፋስ የሚፈልቅበትን ሸለቆ የሚዘጋ ታሪካዊ ውሳኔ ወስነናል። ጓዶቻችን ለከፈሉት መስዋዕትነት የሚመጥን ተልዕኮን መከወን ግዴታችን የሆነ እኛ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች አመራሮች የአብይ አህመድ የስልጣን እድሜ የሚበቅልበትን ንቃቃት በፍፁም ወንድማማችነት እና አንድነት ደፍነነዋል። የአማራ ትግል አንድ ይሆን ዘንድ የአማራ ፋኖ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.