የኢትዮጵያ ኖሚናል ጂዲፒ (የዋጋ ንረትን ታሳቢ ያላደረገ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት) በዶላር ሲተመን፣ በሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. ከነበረበት 207 ቢሊዮን ዶላር በሦስት ወራት ውስጥ ወደ 100 ቢሊዮን ዶላር መውረዱ ተገለጸ፡፡ በውጭ ምንዛሬ ለውጥ ምክንያት የኢትዮጵያ ጥቅል አገራዊ ምርት በዶላር ሲተመን ከ207 ቢሊየን ዶላር ወደ 100 ቢሊየን ዶላር አሽቆልቁሏል። ቅናሹ በመቶኛ ሲሰላ ወደ 51.7% ቅናሽ ማለት ነው። የመንግስት ሰራተኞች ደመወዝም የተመታው …
Read More »Documents
የአብይ አህመድ መንግስት ውሸቶች ዝርዝር
ጃዋር መሐመድ ማነው? ጃዋር መሐመድ ማነው? አላማው ምንድነው? መደመጥ ያለበት መረጃ !
የአዲስ አበባ እስር ቤቶች – ማስጠንቀቂያ ለዲያስፖራ !
ኦሮሞን የሚገድል ኦሮሞ ነው። ባሮ ቱምሳን የገደለው ጃራ አባገዳ ነው።
ከባሮ ቱምሳ እስከ ሐጫሉ ሁንዴሳ፤ ከ”ደረጀ አማረ ተስፋ” እስከ በቲ ኡርጌሳ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ርስ በርስ በተገዳደሉ ቁጥር በአማራ እየተመካኘ በአማራ ላይ ሲካሄድ የኖረው የዘር ፍጅት! [ክፍል ፩] የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ በሚቆጣጠረው በሸዋ ምድር በደራ ወረዳ ከሁለት ወራት በፊት ደረጀ አማረ ተስፋ የሚል ስም የሰጠውን እና የ10ኛ ክፍል ተማሪ እንደሆነ የነገረንን የድኃ ልጅ በግፍ አርዶ በፋኖ ስም በማላከክ በአማራ ሕዝብ …
Read More »