የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ–አብን ከሚታገልላቸውና ትግሉ የሚጠይቀውን መስዕዋትነት ሁሉ ለመክፈል ከዝግጁም በላይ ከሆነባቸው የአማራ ሕዝብ የኅልውና ጥያቄዎች ውስጥ የመጀመሪያው የአማራን ሕዝብና ግዛት አንድነትና ኢተነጣጣይነት ተፈጥሯዊ መብቱን ማስከበር ነው። አማራ ጠል ኃይሎች ወደ ትግል ሲገቡ ጀምረው የአማራውን ሕዝብ በጠላትነት ፈርጀው የተነሱ፥ ይህንን የአማራ ጥላቻቸውን በትግል ሰነዳቸው ሳይቀር አካተው ሲታገሉ ኖረው በለስ ቀንቷቸው አገራዊ ሥልጣን ሲቆናጠጡ፥ አስቀድሞ የነበራቸውን የአማራ ጥላቻ መንግስታዊና ተቋማዊ ቅርፅ በመስጠት …
Read More »Documents
የላሊበላን ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ!
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) የህዝባችን መንፈሳዊና ቁሳዊ ሀብቶች ተገቢዉ ጥበቃ ሊደረግላቸዉ እንደሚገባ ይታገላል። ቀደም ሲል በነበሩና ባብዛኛዉ ሆነ ተብለዉ በሚተገበሩ ድርጊቶች ምክንያት በርካታ ጥፋቶች መሰራታቸዉን እንገነዘባለን። በላሊበላ ላይ የተከሰተዉን ችግር በተመለከተ በተለይ ሰሞኑን በህዝባችን ልጆች በተደረገዉ የማጋለጥ እና ትኩረት እንዲሰጠዉ የሚል ርብርብ ምክንያት በመንግስት ጭምር የተቸረዉ ትኩረት አበረታች ነዉ። ይሄን ጉዳይ በተመለከተ በአብን በኩል በብዙዎች በግልፅ በሚታወቅ መልኩ ከፍተኛ ክትትል ሲደረግ ቆይቷል። …
Read More »Privacy Policy
Legal Disclaimer This website (Amharaonline.org) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) is owned and operated by NAMA (National Movement of Amhara) . NAMA has been established in June 2018 in Bahrdar (Amhara Zone) in Ethiopia. Amharaonline.org will operate as the voice of the voiceless Amharas who have been deported and negelected basic Human Rights in Ethiopia. Amharaonline.org stands to create awareness about …
Read More »ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ –አብን ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ::
ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ –አብን ብሔራዊ ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ *** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ –አብን መላው የአማራ ሕዝብ ከተደቀነበት የኅልውና ስጋት ተላቆ በወርዱና በቁመናው ልክ ፍትኃዊ ድርሻውን ፤ ዘላቂ መብትና ጥቅሙን እንዲያስከብር የተደራጀ ትግል ለማድረግ ዓላማው አድርጎ የተመሰረተ አማራዊ አደረጃጀት ነው፡፡ አብን ከተመሰረተበት ከሰኔ 3/2010 ዓ.ም ጀምሮ በርካታ የአማራ ሕዝብን ትግል ወደፊት የሚያራምዱ እንቅስቃሴዎችን አድርጓል፡፡ ከእነዚህ መካከል በበርካታ ቦታዎች የአማራን ሕዝብ …
Read More »