Breaking News
Home / Documents (page 145)

Documents

በአገሪቱ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መንሰራፋቱን የገቢዎች ሚኒስትሯ አመለከቱ::

10 February 2019 ዮሐንስ አንበርብር በፖለቲካ አለመረጋጋቱን ሳቢያ ግብር የማይከፍሉ በርካታ ግብር ከፋዮች መኖራቸው ተገልጿል ለረዥም ዓመታት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እንዳይገቡ የሕግ ማሻሻያ ሊደረግ ነው ሕግና ሥርዓትን ተከትሎ ከሚደረገው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተቃራኒው ሰፊ የሆነ ‹‹የጨለማ ኢኮኖሚ›› እንቅስቃሴ መኖሩንና ሁሉም የመንግሥት መዋቅር ተናቦና ተቀናጅቶ መዋቅሩን ካላፈራረሰው፣ በአገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ጉዳት ከማድረስ አልፎ ፖለቲካዊ አንድምታ ሊኖረው እንደሚችል የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ …

Read More »

ስለ ኢትዮጵያ አስገራሚ እውነታዎች::

#ስለ_ኢትዮጵያ_አስገራሚ_እውነታዎች (ዳንኤል ክብረት) (ዳንኤል ክብረት) ኢትዮጵያ ማለት የቃሉ ትርጉም እነዚያ አዕምሯቸውን የታወሩ ጠላቶቿ እንደሚያወሩት የተቃጠለ ፊት ማለት ሳይሆን ኢትዮጵያ ማለት “ለአምላክ የሚሰጥ የወርቅ ሥጦታ” ማለት ነው ትርጉሙ። ሲተነተንም ኢት=አምላክ፣ ፈጣሪ፣ እግዚአብሔር ማለት ሲሆን ዮጵ= ቢጫ ወርቅ፣ ውድ ወርቅ፣ ልዩ ወርቅ ማለት ነው። ኢትዮጵያ ማለት እኔና እናንተ በምናውቃት ልክ ብቻ ያለች ሀገር አይደለችም። ኢትዮጵያ ከምድር ሀገራት ሁሉ እጅግ ምስጢራዊና ረቂቅ ሀገር ናት። …

Read More »

ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤

የአስተዳደር እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አባላትን በተመለከት ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) የተሰጠ መግለጫ፤ ***** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በአገራችን ኢትዮጵያ በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ከመሰረቱ እንዲቀየር እና ሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚሳተፉበት እና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ የሚቀበለው አዲስ እና አካታች ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት እንዲመሰረት የሚሰራ ፓርቲ መሆኑ ይታወቃል። አብን የአማራን ሕዝብ በጨቋኝነት እና በጠላትነት የፈረጁ የፖለቲካ ቡድኖች እና ግለስቦች፥ «ጨቋኝ ብሔር መብት የለውም» በሚል …

Read More »

Disaster of Ethiopian Banking system !

የባህርዳሯ ነኝ is feeling angry. I hate Ethiopian banking system! 🙁 ትላንት ያጋጠመኝን ላጫውታችሁ። ንግድ ባንክ ገንዘብ ለማውጣትና እግረመንገዴንም ወደ ተለያዮ አካውንቶች ገንዘብ ለመላክ ሄድሁ።ለእጅ ገንዘብ የምፈልገውን ወጪ በሚለው ፎርም ላይ ሞላሁና በዛው ጠጋ ብዬ ዳሸንና አባይ ባንክ ገንዘብ ከመላክ የትኛውን ፎርም ነው መሙላት ያለብኝ ስላት፣”ከእኛ ባንክ ወደ ሌላ ባንክ መላክ አይቻልም” ብላኝ እርፋ! ገርሞኝ ዝም አልሁ። ምን ላድርግ ብየ ስጠይቃት “ብር አውጥተሽ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.