ሰብአዊ ቀውስ #በጌዲዮ! ጌዲዮ ወገኖቻችንና ደሞቻችን በርሃብና በቸነፈር መአት ሲቀጡ ፣ ፌደራል መንግስቱ #ቄሮ የሚባልን የጠገበ መንጋ እያሞላቀቀና የስግብግብነት ፖለቲካ ተከራካሪ መሆኑን በመግለጫ ጋጋታ እያሳየን ነው። ኑሮውም ትንፋሹም ለኦሮሚያና ለኦሮሞ ብቻ መሆኑን በተደጋጋሚ አረጋግጦልናል። #የጌዲዮ ህዝብ ትኩረት ተነፍጎት ይህን ያህል ሰብአዊ ቀውስ እየታየ ፣ ጠቅላይ ሚንስትሩ በምስራቅ አፍሪካ የኦሮሞ ወዳጆችን ለማፍራት ደፋ ቀና ሲሉ ይታያሉ ። ለአብዛኛው የሰብአዊ ቀውስ ተጠያቂው …
Read More »Documents
የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ!!
በመስከረም አበራ የመጀመሪያው የኦዴፓ እውነተኛ ማንነት የተገለጠው ስልጣን በያዘ ማግስት ህግ ጠረማምሶ የአዲስ አበባ ምክርቤት አባል ያልሆነ ሰው የከተማዋ ከንቲባ አድርጎ ሲሾም ነው፡፡ ኦዴፓ የፌደራል ስልጣን ላይ ተስተካክሎ ሳይቀመጥ ገና እንዲ ያለ ህግ የመጣስ ድፍረት ያሳየው በአዲስ አበባ ላይ የነበረውን አላማ ለማስፈፀም ካለው ጉጉት አንፃር ነው፡፡ >> ሃገራችን ኢትዮጵያ ከህወሃት አረመኔያዊ አገዛዝ ለመላቀቅ ባደረገችው የትግል ምጥ “የለማ ቡድን” የተባለ የድንገቴ …
Read More »አፈትልኮ የወጣ የአቶ ለማ መገርሳ ንግግር !
የሕዝብን ስብጥር (demographics) ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል?
የሕዝብን ስብጥር ሆን ብሎ ለመቀየር መስራት በኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ሳይቀር የዘር ማጥፋት እንደሆነ ስንት ሰው ያውቃል? በነ ዐቢይና ለማ ቴያትር አዳሜ ተደምረናል እያለ ሲደናበር የበላውና የጠገበው ሄዶ የራበውና ሁሉ ብርቁ መተካቱን፤ የቆላን ተወግዶ የሚያሳርረን መምጣቱን የታየንን ብንናገር ሁሉ እብደት ላይ ስለነበር የሚሰማ አልነበረም። እነሆ ዛሬ የለውጥ ሐዋርያዎቹ ለውጥ ማለት እኛን ማጥፋት ማለት እንደሆነ በአንደበታቸው ተገለጡ። ተንታኝ ዶክተርና ፕሮፌሰሮች ሳይቀር አርቲስት …
Read More »