Breaking News
Home / Documents (page 139)

Documents

ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ——————————————————————————————— ሚያዝያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም አስቸኳይ ፣ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ፣ ለአማራ ብ/ክ/መ ፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ለአፍሪካ ህብረት ፣ ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ፣ ለሀገር ውስጥና ዓለማቀፍ የዜና አውታሮች ፤- ዝምታውን ሰብረን የህዝባችንን እንባ እናብሳለን !!! የአማራው ህዝብ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ጠላቶች ዒላማ ሆኗል፡፡ በተለይ ባለፉት …

Read More »

መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው!

Veronica Melaku 20 mins ·  #መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው😎 አቶ ገዱ ለይስሙላ ቦታው ላይ አስቀመጡት እንጂ ቅንጣት ታክል ስልጣን እንደሌለው ሊታወቅ ይገባል!!መጀመሪያኑም ተናግሬ ነበር —- ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ሁለንተናዊ የስትራቴጂ አጋርነት ለማጠናከር፣ ብድር ለማሰረዝ፣ ለኢንቨስትመንት ምናምን ተብሎ የተጓዙትን እዩልኝ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀምጦ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሄደ። የተፈራረሙት ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለኦሮሚያ ብቻ …

Read More »

በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !

አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ በረራ ሆና የአጼ ዳዊት ቀደምት ከተማ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.