ሙስጠፋ አህማዲ ከአመታት በፊት በአዲስ አበባ በሚገኘው የግብፅ ኤምባሲ ቃል አቀባይ ነበር! አሁን ላይ አህራም ኦላይን ለተባለው የግብፅ ሚድያ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ እንዳሻው ይፅፋል፣ ይተነትናል። በዚህ አዲስ ፅሁፉ ኢትዮጵያን “ጠብ ፈላጊ” ብሎ ገልፆ አንድም አሳማኝ ምክንያት ሳያቀርብ የግብፅን ህዝብ እና አለም አቀፉን ማህበረሰብ በግብፅ ዙርያ ለማሰባሰብ እየሞከረ ነው። አሁን እዚህ ያሉት የግብፅ ኤምባሲ ሰዎችም ካገኙት ሰው ሁሉ መረጃ ማሰባሰባቸውን ቀጥለዋል። …
Read More »Documents
አምስት የኦነግ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች አባላቱ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር ዋሉ::
አምስት የኦነግ ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ሌሎች አባላቱ ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ገለፁ። የኦነግ ሥራ አስፈጻሚ አባላትን ጨምሮ ዘጠኝ ግለሰቦች በዛሬው ዕለት (ቅዳሜ) በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የድርጅቱ ቃል አቀባይ ለቢቢሲ ተናገሩ። አቶ ቶሌራ አደባ፣ ለቢቢሲ እንዳረጋገጡት ዛሬ ማለዳ አመራሮቹ በጋራ ይኖሩበት የነበረው ቤት በፖሊስ የተበረበረ ሲሆን፣ አካባቢውም በፖሊስ ተከብቦ ቆይቷል። ከዚያም በተለምዶ ሶስተኛ ወደሚባለው …
Read More »US ambassador blasts Trump on Ethiopia-Egypt dispute.
Former United States Ambassador David H. Shinn accused the Trump administration of “putting its thumb on the scale in favor of Egypt,” in the dispute with Ethiopia and Sudan over a new hydro-dam. The latest crisis began after the U.S. Treasury Secretary Steven Mnuchin sent a letter warning Ethiopia not to operate its hydropower dam, using inflammatory rhetoric similar to …
Read More »አዲሳባ ላይ ህዝቡ ግልብጥ ብሎ ወጣ።
የዉጫሌ ዉል መፍረስና የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት !
የዉጫሌ ዉል መፍረስና የአድዋ ጦርነት መነሻ ምክንያት :: ራስ መኮንን ጣልያንን ለመጎብኘት በሔዱበት ጊዜ ጣልያንና ኢትዮጽያ የዉጫሌን ዉል እንደተፈራረሙና ኢትዮጽያ በጣልያን መንግስት ስር ልትኖር ስምምነት ተደረገ የሚል ወሬ በጣልያን ጋዜጣ ላይ ተፃፈ ።በወቅቱ እቴጌና ሚኒልክ ጥበብ ተማር ብለዉ ኢጣልያ ሀገር የሰደዱት አንድ አፈወርቅ የሚባል ትዉልዱ የዘጌ የሆነ የኢትዮጽያ ልጅ ከዚያዉ ነበረና ይሄን ቃል ከጋዜጣ ላይ አይቶ ለደጃች መኮንን ነገራቸዉ ። …
Read More »