Breaking News
Home / Documents (page 122)

Documents

ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ – ከዶር አቻምየለህ ታምሩ

የሸገር ነገር… አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም ሸገር በሚል ቀይሮ የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባን ቀደምት ኗሪዎችና መንደሮች አፈናቅሎ የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት ሚሊዮን የሚከፈሉበት ግብር ሊያበላ ደፋ ቀና እያለ …

Read More »

ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ከአማራ ህዝብ የሰላማዊ ሰልፍ አስተባባሪ ጊዜያዊ ኮሚቴ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ ——————————————————————————————— ሚያዝያ 23 ቀን 2011 ዓ.ም አስቸኳይ ፣ ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግሥት ፣ ለአማራ ብ/ክ/መ ፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፣ ለአፍሪካ ህብረት ፣ ለዓለማቀፉ ማህበረሰብ ፣ ለሀገር ውስጥና ዓለማቀፍ የዜና አውታሮች ፤- ዝምታውን ሰብረን የህዝባችንን እንባ እናብሳለን !!! የአማራው ህዝብ ባለፉት ሃምሳ ዓመታት የኢትዮጵያ ታሪካዊና ወቅታዊ ጠላቶች ዒላማ ሆኗል፡፡ በተለይ ባለፉት …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.