Documents
የመሬት ዝርፊያ በአዲስ አበባ !
https://www.facebook.com/f26a7952-77a3-4915-afd3-8a5117a2206b ..”በከተማ አስተዳደሩ የተደራጀ ቡድን የዘረፋ ሴል” በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 08 በግብርና ስም የሚደረግ የመሬት ወረራ በመረጃ እየተጋለጠ ነው። በሰላማዊ ትግል ህዝብን በማስተባበር የአዲስ አበባ ዲሞግራፊ የመቀየር አባዜ ከስሩ እንቆርጠዋለን!! የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በህገወጥ መልኩ በ10ሩም ክ/ከተማ የሚፈጽመው የመሬት ቅርምት ዝርፊያ በተጨባጭ የሚያሳይ የተለያዩ ሰነዶች እና የቪዲዮ ምስል ቀደም ሲል በጠቀስነው አድርሻ መሰረት በእጃችን እየገባ ይገኛል። በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ …
Read More »በቀለ ገርባ ለምን መቀሌ ሄደ ስትሉ አብይ ራሱ ወደ መቀሌ ሽማግሌ ላከ። ጉድ በል ሸዋ!
ሰበር ዜና የሐይማኖት መሪዎችና ሽማግሌዎች የኢትዮጵያ ፌድራል መንግሥትና የትግራይ ክልላዊ መሥተዳድርን ለማስታረቅ ጥረት መጀመራቸውን አስታወቁ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ ሐጂ መስዑድ አደም የኢትዮጵያ ነባራዊ ፖለቲካ የሐይማኖት መሪዎችና የአገር ሽማግሌዎችን “ጣልቃ ገብነት ይፈልጋል” ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ እና የአገር ሽማግሌዎች ጥምረት በጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ የፌድራል መንግሥት እና በትግራይ መካከል የተካረረውን ልዩነት ለማስታረቅ …
Read More »Amnesty International Report on Ethiopia
Time Bomb በአንቀፆቹ ውስጥ የቀበረ ህገመንግስት ይሄን ያክል ቀን መነታረክ ራሱ አስገራሚ ነው። Apartheid Laws.
Veronika Melaku አማራ ያልተወከለበት ህገመንግስት ! በዚህ የተፃፈበትን ቀለምና ወረቀት እንኳን ያህል ዋጋ ለሌለውና ለሚሊዮኖች መፈናቀልና ለሺህዎች ሞት ምክንያት ለሆነ ተራና Time Bomb በአንቀፆቹ ውስጥ የቀበረ ህገመንግስት ይሄን ያክል ቀን መነታረክ ራሱ አስገራሚ ነው። 85 በመቶው ህዝቧ ከድህነት ወለል በታች የሚኖር ህዝብ እያላት ለየአንዳንዱ የካቢኔ አባሏ የ200 ሺህ ብር ስማርት ፎንና ታብሌት የምትገዛ አገር በእውኑ ታስገርማለች።የሳምሰንግ ኩባንያ ዓመታዊ ገቢ ከ173 …
Read More »