Documents
ጦርነት ተጀመረ !
ህወሓት በትግራይ ክልል በሚገኘው የመከላከያ ሰራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት በመሰንዘሩ ሀገር እና ህዝብ ለማዳን ሲባል መከላከያ ሠራዊቱ የኃይል እርምጃ እንዲወስድ መታዘዙን ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ከእኩለ ሌሊት በኋላ እንዳስታወቁት ህወሓት ትግራይ በሚገኘው የመከላከያ ካምፕ ላይ ጥቃት ማድረሱን እና የሰሜን እዝን ለመዝረፍ መሞከሩን አስታውቀዋል። ህወሓት በአማራ ክልል በዳንሻ በኩልም ጥቃት መክፈቱን የተናገሩት ጠቅላይ ሚንስትሩ ይህ ሙከራ በአማራ ክልል በነበረው ኃይል እንደተመከተ …
Read More »የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) መግለጫ!
በአማራ ሕዝብ ላይ በየቦታው እየተፈፀመ ላለው የዘር ማጥፉት ወንጀል ሙሉ ኃላፊነቱን መንግስት ይወስዳል፤ **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በትላንትናው ዕለት ማታ በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ከ200 በላይ አማሮች በማንነታቸው ብቻ ተለይተው በጅምላ በተፈፀመባቸው የዘር ማጥፋት የተሰማውን ጥልቅ ኃዘን ይገልፃል። በአገሪቱ ውስጥ ለበርካታ አስርት ዓመታት በአማራ ሕዝብ ላይ ማንነትን መሰረት ያደረገ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሟል፤ እየተፈፀመም ይገኛል። ጥቃቶቹ …
Read More »ዛሬም በኦሮሚያ በርካታ አማራዎች ተገደሉ. የተረፉት መሰከሩ!
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – የውይይትና ድርድር አቋርጦ ወጣ!
ሠበር ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ የውይይትና የድርድር መድረክ ላይ አቋርጦ ወጣ! << ቀይ መስመራችን ታልፏል! ህዝብን ለመከፋፈል እየተሰራና በመዋቅር የተደገፈ ህዝባዊ ጥቃት እየተፈፀመ ባለበት ለጉባኤ አብረን መቀመጥ አንችልም! >> // አብን // የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አብን ) – በፓርቲዎችና ባለድርሻ አካላት መካከል ከተጀመረው ሐገራዊ ውይይትና ድርድር ላይ አቋርጦ መውጣቱ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች