የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በአርሲ እና ባሌ አካባቢዎች የተፈፀሙ ጥቃቶች August 6, 2020 Center for Advancement of Rights and Democracy (CARD) Uncategorized በላይ ማናዬ (ለካርድ)* ሐምሌ 29/2012 መግቢያ ድምፃዊ እና አክቲቪስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22 ቀን 2012 ምሽት 3፡00 ገደማ በአዲስ አበባ የግድያ ወንጀል ተፈፅሞበታል። በሀጫሉ ላይ የተፈፀመው የግድያ ዜና መሰማቱን ተከትሎ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች እና በአዲስ አበባ የፀጥታ ችግሮች …
Read More »Documents
**ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ ይህንን ጉድ ይመልከት**
በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!
በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች የሚዘጋጀው ይህ ዘጋቢ ፊልም ባሳለፍናቸው ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ በፎቶ ፣ በቪዲዮና በሰነድ ማስረጃ አጠናክረን ለአለም …
Read More »የመጀመሪያው ዙር የአባይ ግድብ የዉሃ ሙሌት!
በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ !
“ለድምፃዊው መታሰቢያዎቹ የተሰየሙለት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ገላን አካባቢ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የሚገኘው ድልድይና በሂልተን ሆቴል አካባቢ ያለው ፓርክ ናቸው።በስሙም የመታሰቢያ ሐውልት በከተማዋ ለማቆም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አካባቢ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል” ሲል ፋና ዛሬ በድህረገጹ አስታውቋል።በእርግጠኝነት ለመናገር የሚቻለው የሟች ስም “ሃጫሉ” መሆኑ ቀርቶ ትንሽ የመሃል አገር የሚመስል …
Read More »