Documents
የአማራ ፋኖ ዉህደት ተፈፀመ ! Amhara FANO Fighter Factions united.
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ምስረታን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫጥር 09 2018እነሆ ዛሬ ጥር 09 ቀን 2018 ዓ.ም ኢትዮጵያን እና ቀጠናውን የሚያተራምሰው የብልፅግና ቡድን እስትንፋስ የሚፈልቅበትን ሸለቆ የሚዘጋ ታሪካዊ ውሳኔ ወስነናል። ጓዶቻችን ለከፈሉት መስዋዕትነት የሚመጥን ተልዕኮን መከወን ግዴታችን የሆነ እኛ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች አመራሮች የአብይ አህመድ የስልጣን እድሜ የሚበቅልበትን ንቃቃት በፍፁም ወንድማማችነት እና አንድነት ደፍነነዋል። የአማራ ትግል አንድ ይሆን ዘንድ የአማራ ፋኖ …
Read More »አብይ አህመድ የአአምሮ ህመምተኛ እንደሆኑ ሐኪሙ ተናገሩ:: ያልተረጋጉ ስሜቶችን የሚያስከትል የአእምሮ ሕመም ነው: Borderline or Narcisstic Personality ይባላል::
List of Amhara Political Prisoners in Ethiopia
Read More »በፋኖ የተማረኩ የአብይ አህመድ ጀሌዎችን ኑዛዜ ስሙ ! Confessions of Abiy Ahmed’s henchmen. Recorded by FANO!
እስክንድር ነጋ ማነው ? Who is Eskinder Nega?
By Mindaralew Zewdie (Prof.) ሀቁ ይህ ነው!!!!! ************* እስክንድር ነጋ ፈንታ በ1960 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ የአሜሪካው ሩትጋርት ዩኒቨርሲቲ ባልደረባ ሲሆኑ እናቱ ደግሞ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቤሩት አስተማሪ ነበሩ። በኋላም በአዲስ አበባ የግል የጤና ተቋም አቋቁመው በመንግሥት ንብረቶቻቸው እስከወረሰባቸውና ሥራቸውን እስካስቆመበት ጊዜ ድረስ ሀገራቸውን በብዙ አገልግለዋል። እስክንድር እድሜው ለትምህርት ሲደርስ አዲስ አበባ በሚገኘው ሳንፎርድ ኢንግሊሽ ስኩል መማር ጀመረ። ትምህርት …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች