Amharic
የፋኖና የመንግስት የፓለቲካ ድርድር ምን ማለት ነው?
የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው። በድርድር ጉዳይ ላይ በፋኖ መሪዎች ደረጃ አንድ ወጥ አቋም ከተያዘ፣ ለደጋፊዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የፋኖን አቋም ግልጽ በማድረግ፣ ሕዝቡንና ትግሉን ከውዥንብር፣ ታጋዩን ደግሞ ከተለያዩ ኃይሎች አላስፈላጊ ተጽዕኖ በማላቀቅ፣ ፋኖ የመሪነት ሚናውን …
Read More »ወልቃይት የማነው? ራስ መንገሻ ስዩም
ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው (አራተኛ ትውልድ)፡፡ በኢትዮጵያ በመንግሥት ሥራ በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆኑ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ (አገረ ገዥ) ሆነው ሠርተዋል፡፡ በትግራይ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታታሪ ሰው መሆናቸውን ሁሉም ምስክርነት የሚሠጠው ነገር ነው፡፡ የትግራይ ሰው “ልዑል ጌታችን” ብለው ነው የሚጠሯቸው፡፡በቅርቡ በ2010 (ኢትዮጵያ አቆጣጠር)፣ የትውልድ አደራ በተባለው መፅሐፋቸው በጣም ብዙ መነበብ የሚገባቸው መዘክሮች አስፍረውልናል፡፡ …
Read More »ዘረኛው የብልፅግና መንግስት የዲያስፖራዉን ንብረት ለመውረስ አዋጅ አወጣ ! Travel Warning to Ethiopia
Interview of Eskinder Nega with BBC – እስክንድር ነጋ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ኢንተርቪው
የፋኖ ታጣቂ ቡድን መሪ ከሆኑት አንዱ የቀድሞው ጋዜጠኛ እና ፖለቲከኛ እስክንድር ነጋ ከመንግሥት ጋር ድርድር ለማድረግ ገና ከውሳኔ አልተደረሰም አሉ። እስክንድር ነጋ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ በአማራ ክልል ያለውን ግጭት በንግግር ለመፍታት ከመንግሥት ጋር ሊደረግ ስለሚቻልበት ውይይትን በተመለከተ “ገና ከውሳኔ አልደረስንም” ብለዋል። “ከመንግሥት ጋር እየተዋጉ ያሉ በርካታ የፋኖ ቡድኖች አሉ። እያንዳንዱ ቡድን እራሱን የቻለ ነው” ያሉት …
Read More »