Amharic
የፋኖ አንድነት፣ የእስክንድር ነጋና ዘመነ ካሴ ጉዳይ #ግርማካሳ
“የፋኖዎች አንድነት ምን ላይ ደረሰ?” የሚል አስተያየቶች እየተሰሙ ነው፡፡ ፋኖዎች ከአንድ አመት በፊት በመቶዎች የሚቆጠሩ በየአካባቢ ያሉ አደረጃጀቶች ነበሩ:: በየአካባቢ ያሉ ፋኖዎች በጋንታ እየተደራጁ፣ ከጋንታ ወደ ሻለቃ፣ ከሻለቃ ወደ ብርጌድ፣ ከብርጌድ ወደ ክፍለ ጦር፣ ከከፍለ ጦር ወደ እዞች ተሸጋግረዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በጎጃም ፣ በሻለቃ ሃብቴና በሻለቃ ባዬ የሚመሩ ሁለት እዞች፣ በጎጃም በዘመነ ካሴ የሚመራ አንድ እዝ: በሸዋ በአቶ አሰግድና በሻለቃ …
Read More »የአማራ ክልል ፓርላማ አባል የአብን ተወካይ አቶ አበባው ደሳለው ለአብይ አህመድ ያቀረቡት አንጀት አርስ ጥያቄ!
ጀነራል ተፈራ በፋኖ ስፔሻል ኦፐሬሽን ከአዲስ አበባ ተወሰደው ፋኖን ተቀላቅለዋል !
የአፓርታይድ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ! የአዲስ አበባ ሕዝብ በኦሮሞ ፍርድቤቶች መዳኘት አለበት የሚል አዋጅ ! Apartheid Law in Ethiopia
ይህን የአፓርታይድ ሕግ ለመቃወም ንቅናቄ ይጀመር !
Read More »