11-06-2022 መከላከያ ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወችን በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ ማድረጉ ተሰማ::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፀመ። ትናንት ምሽት ሁለት የራያ ቀበሌወች በህውሃት ቁጥጥር ስር እንዲወድቁ መደረጉ ነው የተነገረው::ሌላ ዙር ሴራ በአማራ ህዝብ ላይ ተፈፅሟል! የአካባቢው የመረጃ ምንጮቻችን ትናንት ምሽት እንዳደረሱን ፋኖን በትጥቅ ፍታ ሰበብ ከአካባቢው እንዲሸሽ በማድረግ ፋኖ የነበረባቸውን ሁለት የራያ ቀበሌወች ፋኖወቹ ቦታውን ሲለቁ በደቂቃወች ልዮነት …
Read More »Amharic
ተፈተዋል።
ተፈተዋል !! በዛሬው ዕለት ብርጋዴር ጄነራል ተፈራ ማሞ በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ በተወሰነው መሠረት የዋስትና መብታቸው ተከብሮ ጄኔራሉ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቅለዋል !!
Read More »ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቀድሞ የተረዳዉና ያስጠነቀቀዉ የኦሮሞ ወረራና መስፋፋት ጉዳይ!
ጀነራል አሳምነው ፅጌ ቀድሞ የተረዳዉና ያስጠነቀቀዉን ጉዳይ አሁንም ያልገባዉና ያልተረዳ አማራ ካለ፣ ለአቅመ መረዳት የማይበቃ አይምዕሮ ያለዉ መሆን አለበት፣ አሁን ሁሉም ግልፅ ነዉ። ኢትዮ 360 ሚዲያ ላይ አንዳንዴ ሐብታሙ አያሌው የ16ኛው ክ/ዘመን አደጋ በድጋሚ በኢትዮጵያ ላይ አንዣቧል የሚለውን ህዝቡ ይሄን ሲል ምን ማለቱ እንደሆነ አሁን እየሆኑ ካሉት ሁኔታዎች ጋር አገናዝቦ በንቃት መረዳት ያስፈልጋል፡፡ በንቃት መረዳት ብቻም በቂ አይደለም ድርጊቱን ማስቆም …
Read More »ዘመነ ካሴ ማነው? አብይ አህመድ ለምን ይፈራዋል?
https://www.youtube.com/watch?v=nsB3OjNgY9s
Read More »የዳግማዊ ምኒልክን ስም ከዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ሲያጠፉ ፎቶ ተመልከቱ !
ይሄን የሚከላከል ሰው በከተማው መጥፋቱ ያሳዝናል:: ግን ፎቶ አንስቶ ያሳየን ሰው ምስጋና ይግባው! ሌላው የማይረባ ፈሪ ሕዝብ ስለሆነ ይበላቸው !
Read More »