Amharic
በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑ የአማራ እስረኞች ዝርዝር
እጅግ አሳዛኝ/ሼር #የአማራ ተወላጆች በእስር ላይ እንዳሉ የተረሸኑት ሕዳር 19/2015 ለህዳር 20 ሲሆን:ስም ዝርዝራቸውም፦ 1ኛ. ኡመር አሊ 2ኛ. ወርቂት ሙሀመድ 3ኛ. መዲና ከማል 4ኛ. አህመድ ከማል 5ኛ. ጦይብ ከማል 6ኛ. ሼህ ከማል በድሩ 7ኛ. ኢብራሂም አሊ 8ኛ. ሙሀመድ አሊ 9ኛ. ታጁ መሀመድ 10ኛ. ሙሀመድ ዳውድ 11ኛ አስናቀው እባቡ 12ኛ. ተመስገን መልክ ነው 13ኛ. ሳኒ ከማል 14ኛ. መሀመድ ከማል 15ኛ አህመድ …
Read More »የአማራ ፋኖ ውህደት ተደረገ።
https://youtu.be/gaQJp5fpndM
Read More »የወልቃይት ጉዳይ – የጌታቸው ረዳ መልስ – መደመጥ ያለበት !
ህዝቡ ለምን ዝም ይላል?
እነ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱን ብልጽግናዎች ከማሰር ወደ ኋላ አይሉም፡፡ ምክንያቱም ህዝቡን ስለናቁት፡፡ ጀነራል ተፈራን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ዘመነ ካሴን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ በአስር ሺሆች ፋኖዎችን ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ እንደ ጎበዚኦእ ሲሳይ ያሉት ሲያስሩ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ለነ ወልቃይት ለሁለት አመት ባጀት ሲከለክሉ ህዝብ ዝም አለ፡፡ ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ መግባት አይቻልም ብለው ዜጎች ሲያግዱ ህዝብ …
Read More »