Breaking News
Home / Amharic (page 6)

Amharic

አሰብ የማናት?

በ260 ገጾች ተቀንብቦ የተጻፈው የዶ/ር ያዕቆብ ኃ/ማርያም ‹‹አሰብ የማን ናት?›› ዶ/ሩን የሚያስመሰግን፣ ኢትዮጵያውያንን የሚያነቃቃ ነው፡፡ መጽሃፉን እያነበብኩ እያለሁ ይሰማኝ የነበረው ስሜት በመዳን ላይ ያለ ቁስል ዳርዳሩን ሲያኩት የሚሰጠውን ዓይነት ስሜት ነበር፡፡ (የምታውቁት ካላችሁ) የመጽሃፉ መግቢያ፣ የመጀመሪያው አንቀጽ ‹‹ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የታሪክ ወቅቶች በአገር ውስጥ ብቅ ያሉ አምባገነን መሪዎች የጫኑባቸውን በደሎች ሰው ሰራሽም ሆኑ ተፈጥሮ የወለደቻቸውን ችግሮች በትዕግስት ያስተናገዱ ሲሆን፤ ኢትዮጵያውያን በትዕግሰት …

Read More »

አብይ 7 የወደብ አማራጮች አለው። አብይ ለምን ሀርጌሳ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ አለ?

አብይ ሴረኛነቱን ሁሉም ተረድቷል። የአብይ አህመድ ቀጣይ ሤራ? ሶማሌ ላንድ ወይንም ሞት ለኦሮምያ ምስረታ መንገድ ጠረጋ ይሆን? አብይ 7 የወደብ አማራጮች አለው። አብይ ለምን ሀርጌሳ ካልሆነ ሞቼ እገኛለሁ አለ? አብይ NPD በሚባል የአይምሮ ህመም የተጠቃ ሰው ነው።  ይህ በሽታ ጨርቅ የሚያስጥል ድንጋይ የሚያስወረውር በሽታ አይደለም። ይህ በሽታ በአለም ላይ የተዋጣለት ውሸታም፤ አታላይ፤ እራስ ወዳድና እራስን ከፍ አድርጎ የሚያሳይ በሽታ ነው።  …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.