Amharic
የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሕዝባዊ ስብሰባ መርሃ ግብር
አማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ምዕራብ ጎንደርና በፍኖተ ስላም ከተማ
አብን እንዴት ተጀመረ? በስዩም ተሾመ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከየትና እንዴት መጣ? ሰሞኑን የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኘው አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ መመስረቱን ተከትሎ በአንዳንድ የአማራና ኦሮሞ ልሂቃን፣ እንዲሁም የአንድነት አቀንቃኝ በሆኑ ወገኖች መካከል አላስፈላጊ እሰጣ-ገባ እየተካሄደ ነው። ራሴን ማጋነን አይሁንብኝና፤ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የሚባል ፓርቲን ስለማቋቋም ሳይነሳ፣ ኦቦ ለማ መገርሳ ወደ ባህር ዳር መሄድ ሳያሰብ፣ የኦሮማራ ጥምረትና ትብብር ሳይጀመር፣… ከሁለት አመት በፊት ከታች በምስሉ ላይ …
Read More »