Breaking News
Home / Amharic (page 245)

Amharic

Message from Gen. Asaminew

ሰሞኑን በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የፀጥታ መደፍረስ ተፈጥሮ ነበር፡፡ የክልሉ የፀጥታ ኃይል የተፈጠሩትን ችግሮች ለመፍታት ጥረት እያደረገ ሲሆን፤ የአማራ ክልል የደህንነትና ሰላም ግንባታ ቢሮ ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ በወቅታዊ የክልሉ የፀጥታና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ያደረጉትን ቃለ መጠይቅ እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡ አዲስ ዘመን፡- ሰሞኑን በጎንደር ገንዳ ውሃ አካባቢ  ችግር ተፈጥሮ ነበር፤  መንስ ኤው ምንድነው ? ብርጋዴር ጀነራል …

Read More »

አብን በብሔራዊ ቤተ-መንግሥት!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በአገራዊ ስትራቴጂካዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ዛሬ 02/04/2011 ዓ/ም ጥልቅ ውይይት አካሄደ። በውይይቱ አገራዊና የሕዝባችንን ዘላቂ መብቶች፣ ፍላጎቶችና ጥቅሞች አጀንዳዎችን በማንሳት የተወያየን ሲሆን በቀጣይም በየደረጃው ውይይቶችን ለማካሄድ መግባባት ላይ ተደርሷል።

Read More »

አብን ሕጋዊ እውቅና አገኘ!

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀን 25/03/2011 ዓ/ም በቁጥር አ573/05/63/44 በተፃፈ ደብዳቤ አስፈላጊ የምርዝገባ መስፈርቶችን ስላሟላ ሕጋዊነቱ ተገልፆ እውቅና አግኝቷል። በዚሁ መሰረት ንቅናቄው ለሚያካሂዳቸው የፖለቲካ ሥራዎች በገንዘብና ቁሳቁስ መደገፍ የምትፈልጉ አባላት፣ ደጋፊዎችና ወገኖች በሕጋዊ ደረሰኝ ብቻ ድጋፍ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። የአማራ ሕዝብ የሚያደርገውን የኅልውና ትግል ስለምትደግፉም አብን አስቀድሞ ያመሰግናል። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፥ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ! …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.