Amharic
ማፈሪያ አየር መንገድ… Boycott Ethiopian Airlines !!!
ማፈሪያ አየር መንገድ… 😡 ስለ አቡነ ጴጥሮስ እንግልት መጋቢ ስርዓት ቀሲስ ጌታቸው በኒዋርክና አካባቢው ሃገረ ስብከት መንበረ ጵጵስና ልዩ ፀሐፊ የተናገሩት ፦ <<ብፁዕነታቸው የጥምቀት በዓልን ለማክበር ወደ አሜሪካው ሀገረስብከታቸው ሐዋርያዊ ጉዞ ለማድረግ የተነሱት ከሶስት ሳምንታት በፊት ነበር። እግረመንገዳቸውንም ብዙ የደከሙበትንና ስለእርቅ፣ ስለ ሰላምና ስለፍቅር የሚሰብከውን “የአቤል ደም” የተሰኘ መፅሐፋቸውን 500 ፍሬ ይዘው ለመሄድ ከሲኖዶስ አስፈቅደው ፣ ከቤተክነት ደብዳቤ ካስፃፉ በኋላ …
Read More »አቢይ አህመድ አቡነ ጴጥሮስን ከአይሮፕላን ጣቢያ መለሳቸው።
አንዳንድ ነጥቦች በብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ መከልከል ዙሪያ፦ 1. ለዚህ አሳዛኝ ድርጊት የተቀነባበረ ሽፋን በቅርብ ሲሰጥ እንደምንሰማ የታወቀ ነው። በመንግሥት አካላት ተደርሶ የሚቀርበው ድራማና ዶክመንተሪ አያልቅምና ያልሠሩትን ወንጀል ሲያሸክሟቸውና ሲያጥላሉዋቸው እንሰማ ይሆናል። ስለዚህም ከሚዲያ ጋር በተያያዘ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልሳን የሆኑ ሚዲያዎችን ብቻ እንከታተል። 2. መንግሥት ይህን መሰል አንገት ሰባሪና ድፍረት የተሞላበት ድርጊት ሲፈፅምም ብፁዕነታቸው ያሉበትን ኃላፊነት ከግምት አላስገባም። …
Read More »በአቢይ አህመድ መንግስት የታሰሩ የፖለቲካ እስረኞች ቤተሰቦችን እንርዳ !
የአቢይ አህመድ አገዛዝ ፋኖን አልቻለውም!
ሶስት ሳምንት ብለው 9 ወር ሆነ፣ አገዛዙ አልቻለም #ግርማካሳ አገዛዙ በአማራ ክልል ጦርነት በይፋ የጀመረው ሚያዚያ 20 ቀን 2015 ዓ/ም ነበር፡፡ በሶስት ሳምንታት ውስጥ ፋኖዎችን ትጥቅ እናስፈታለን ብለው ዝተውና ተማምለው ነበር በጥጋብና በጀብደኝነት ጦራቸውን በጎንደር፣ በሸዋ፣ በወሎና በጎጃም ያሰማሩት፡፡ ያኔ የነበሩ የፋኖ አደረጃጀቶች የተወሰኑ ነበር፡፡ እንኳን እነዚህ የተወሰኑትን ሊያጠፉ፣ እንደዉም በየቦታው ህዝቡ፣ ገበሬው፣ ከተሜው ነፍጡን አንስቶ ተነሳባቸው፡፡ በፊት ከነበሩት በብዙ …
Read More »