Amharic
የአፓርታይድ ሕግ ረቂቅ አዋጅ ! የአዲስ አበባ ሕዝብ በኦሮሞ ፍርድቤቶች መዳኘት አለበት የሚል አዋጅ ! Apartheid Law in Ethiopia
ይህን የአፓርታይድ ሕግ ለመቃወም ንቅናቄ ይጀመር !
Read More »ንብረት ማስመለስ ማለት ምን ማለት ነው?
የፋኖና የመንግስት የፓለቲካ ድርድር ምን ማለት ነው?
የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው። በድርድር ጉዳይ ላይ በፋኖ መሪዎች ደረጃ አንድ ወጥ አቋም ከተያዘ፣ ለደጋፊዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የፋኖን አቋም ግልጽ በማድረግ፣ ሕዝቡንና ትግሉን ከውዥንብር፣ ታጋዩን ደግሞ ከተለያዩ ኃይሎች አላስፈላጊ ተጽዕኖ በማላቀቅ፣ ፋኖ የመሪነት ሚናውን …
Read More »ወልቃይት የማነው? ራስ መንገሻ ስዩም
ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው (አራተኛ ትውልድ)፡፡ በኢትዮጵያ በመንግሥት ሥራ በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆኑ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ (አገረ ገዥ) ሆነው ሠርተዋል፡፡ በትግራይ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታታሪ ሰው መሆናቸውን ሁሉም ምስክርነት የሚሠጠው ነገር ነው፡፡ የትግራይ ሰው “ልዑል ጌታችን” ብለው ነው የሚጠሯቸው፡፡በቅርቡ በ2010 (ኢትዮጵያ አቆጣጠር)፣ የትውልድ አደራ በተባለው መፅሐፋቸው በጣም ብዙ መነበብ የሚገባቸው መዘክሮች አስፍረውልናል፡፡ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች