አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ የሆኑትን ሚዲያዎች እያስሳደደ በማዘጋት የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ሆኖ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን አሰቃቂ የዘር ፍጅት ለአለም ጆሮ እንዳይደርስ እና የአገዛዙን ወንጀል ለመደበቅ ብሎም አዳፍኖ ለማስቀረት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አደገኛ ወንጀለኛ መሆኑን ምንጮች በገሃድ እየወጡ ይገኛሉ ..!! ግን ቀደም ብለን እኛም ብለን ነበር .. ይህ …
Read More »Amharic
የአድዋ በአል በለንደን ከተማ በደማቅ ተከበረ
AMHARA FANO in London at Ethiopian Embassy
የዲያስፓራ መንገደኞች የሚያጋጥማቸው መከራ!
በቦሌ አየር ማረፊያ በፍተሻ እና ጥበቃ አካላት ተጓዦች ላይ የሚፈፀም ውንብድና እና ዝርፊያ! ድርጊቱ የተፈፀመው ሰኞ እለት (የካቲት 11/2016) ምሽት ላይ ነበር። ስሟን የማልጠቅሳት ትውልደ ኢትዮጵያዊ፣ የአሜሪካ ዜግነት ያላት ተጓዥ ማታ 5 ሰአት ወደ አሜሪካ ላለባት ጉዞ ቀደም ብላ 2 ሰአት ቦሌ ኤርፖርት ትደርሳለች። በፍተሻው ወቅት “ሻንጣሽን ከፍተሽ አሳዪን፣ ማሽኑ የሆነ ነገር ያሳየናል” በማለት ሻንጣዎቿን አስከፈቱ። በዚህ ወቅት የያዘችውን የግል …
Read More »Peace Prize of Abiy Ahmed has been Revoked in Germany.
Date: 08/03/2023Author: Martin Plaut3 Comments Ethiopia’s Prime Minister has been quietly stripped of an international peace prize that he received for “his efforts to reach a historic peace deal with neighboring Eritrea in 2018.” This is not the Nobel Peace prize that he was awarded in 2019. It is the Hessian Peace Award, which he received in the same year, and which was accepted on PM Abiy’s behalf …
Read More »