ሃገር በቀልም ይሁን አለም አቀፍ ስራው በህጋዊ ጨረታ ስለመሰጠቱ ማብራሪያ ስለመጠየቅ !! አለም አቀፍ ተቋራጩ https://geda.co.uk/about/ ወይስ Geda Construction general Contractor? #ኢፈርትና_ሱርን ወደ መቀሌ አባሮ ተረኛው #የገዳ ኮንስትራክሽ አዲስ አበቤ ላይ ከተመ ወይስ በህጋዊ ጨረታ ለአለም አቀፉ Geda Construction የተሰጠ ነው ? ከሱር ወደ ገዳ ፣ ከኢፈርት ወደ ገዳ ኢንቨስትመንት ሽግግር ወይስ ሽግሽግ ? የአዲስ አበባ ህዝብን መቀራመት ለዘመናት የዘለቀ …
Read More »Amharic
ETHIO 360’ን በሳተላይት ይመልከቱ !
#መልካም #ዜና======== #ሼር #ሼር#ETHIO 360’ን #በሳተላይት #ይመልከቱ !!#ከመረጃ #ቴሌቭዥን #ጋር #በመተባበር ሪሞትዎን አንስተው ጣቢያዎን መረጃ ተሌቭዥን ላይ ሲያደርጉ በጉጉት ሲጠብቁት የነበረውን የኢትዮ 360 ፕሮግራም ያገኛሉ።የሳተላይት አድራሻ===========Satellite EUTELSAT 8WBFrequency__11636Symbol Rate__27500VerticalFEC__5/6
Read More »ቻይና ሬስቶራንት
https://www.facebook.com/109713487071750/videos/239086753953038/
Read More »አዲስ አበባ ዉስጥ ከኦሮሞ በስተቀር ማንም ሥራ እንዳይቀጠር የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ለሥራ ቅጥር ማሟላት ያለብንን መስፈርት አሟልተን ፈተናውን ብናለፍም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በሚል ቅጥር ሳይፈፀምልን አራት ወር ሞላን ሲሉ በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታቸውን ያቀረቡ አመልካቾች ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ህዳር 2 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች በሙሉ ክፍት ቦታዎችን በቅጥር ለሙላት በሚል በ …
Read More »አማራን ስለማይወክል “ሕገ-መንግስቴ አይደለም” – ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አገራችንን ከገባችበት ቅርቃር ለማውጣት የምንከተላቸው አማራጮች ሕገ መንግሥታዊ አማራጮችን ብቻ ነው፣ ሌላው መንገድ አይታሰብም ብለዋል። በድጋሚ የአማራ ሕዝብና መላው ኢትዮጵያዊያን ያልተሳተፉበትን የትህነግ/ኦነግ የጫካ ሰነድ ልክ ቅቡልነት እንዳለው አገራዊ ሰነድ አድርገው ለማቅረብ ሞክረዋል። ስለዚህ የአማራ ሕዝብ ለ25 ዓመት በትዕግስት ያቀረበው በህገ መንግስቱ ውስጥ ፍላጎቴ፣ መብቴና ጥቅሜ ይካተትልኝ የሚለው ህጋዊና ፍትሃዊ ጥያቄው በመንግስት በተደጋጋሚ ተቀባይነት ካላገኜና ውድቅ የሚደረግ ከሆነ፣ በዚህ …
Read More »