Amharic
ሽመልስ አብዲሳ 10 ሚልዮን ብር ለአጋቾች ከፍሎ እናቱን አስፈታ!
የፋኖ አንድነት፣ የእስክንድር ነጋና ዘመነ ካሴ ጉዳይ #ግርማካሳ
“የፋኖዎች አንድነት ምን ላይ ደረሰ?” የሚል አስተያየቶች እየተሰሙ ነው፡፡ ፋኖዎች ከአንድ አመት በፊት በመቶዎች የሚቆጠሩ በየአካባቢ ያሉ አደረጃጀቶች ነበሩ:: በየአካባቢ ያሉ ፋኖዎች በጋንታ እየተደራጁ፣ ከጋንታ ወደ ሻለቃ፣ ከሻለቃ ወደ ብርጌድ፣ ከብርጌድ ወደ ክፍለ ጦር፣ ከከፍለ ጦር ወደ እዞች ተሸጋግረዋል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በጎጃም ፣ በሻለቃ ሃብቴና በሻለቃ ባዬ የሚመሩ ሁለት እዞች፣ በጎጃም በዘመነ ካሴ የሚመራ አንድ እዝ: በሸዋ በአቶ አሰግድና በሻለቃ …
Read More »