#ሰበር_ዜና የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ማዋቀሩን አስታወቀ 🔥🔥🔥🔥 የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት በአምስት መስራች ድርጅቶች ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም ከተቋቋመና ሊቀመንበሩን ከመረጠ በኋላ፣ ብዛት ያላቸውን አመራሮች ለመምረጥ ተከታታይ ስብሰባዎችን ሲያደርግ ቆይቷል። ከሚፈለጉት አመራሮች ብዛት አኳያ ተጨማሪ ጊዜ አስፈላጊ ሆኖ የተገኘ ቢሆንም ለህዝብ ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ መስጠት አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ሐምሌ 26/2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያ ዙር ምደባው የሚከተሉትን …
Read More »Amharic
ስንታየሁ ቸኮል ትናንትና ከአገዛዙ እስር ቤት ተፈቷል። እንርዳው።
Listen and make your own Judgment !
Listen and make your own Judgment !
Read More »የሕልውና ትግል ወይስ የሥልጣን ሽኩቻ?
የሕልውና ትግል ወይስ የሥልጣን ሽኩቻ? በዚያ ታላቅ የአማራ ሕዝብ የሕልውና ትግል ሥም ጥቂት የሥልጣን ጥመኞች ራሳቸው መንገሥና ዘውድ መጫን መፈለጋቸው በእጅጉ ያሳዝናል። መጀመሪያውኑ አንድ ሕዝባዊ ትግል በፌስቡክና በቲክቶክ እንዲሁም በዩቱበር ሳንቲም ለቃሚ አውታሮች ሊመራ እስከተሞከረ ድረስ ዓላማውንና ግቡን መምታቱ በጣሙኑ አጠራጣሪ ነው። ይችን ጦማር እየከተብኩ ባለሁበት ሰዓት አንዲት በቲክቶክና በፌስቡክ የሚታወቁ ወ/ሮ በቲክቶክ መስኮታቸው ብቅ አሉና “…እስኪ እዩት እጁን የእስክንድርን …
Read More »