ሰበር ዜና፦ ስድስት የአሜሪካ ኮንግሬስ አባላት የዐማራ ክልሉን ጉዳይ በተመለከተ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ደብዳቤ ጻፉ። የኮንግረስ አባላቱ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን እንዲሁም በተመድ ለአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛና ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ በጻፉት ደብዳቤ በዐማራ፣ ኦሮሚያና ትግራይ ክልሎች የሰብዓዊ መብት ጉዳይ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ገልፀዋል። የደብዳቤያቸው ዋና ይዘት ከሁለት ዓመታት በፊት በሰሜኑ ጦርነት በውጊያ የተሳተፉት አካላት …
Read More »Admin
ሁሉም የኦሮሞ ሕዝብ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት!” ከኦቦ ዑመር ኤጀርሳ
ድሮንና ከባድ መሣሪያዎች ሳይቀሩ በመጠቀም በአማራ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው::
ጆሃን ጋልቱንግ የተባሉ የኖርዌይ የጥቃት/ Violence ተመራማሪ እንደተገለጹት የማኅበረሰብ ጥቃትን በሶስት ስይንሳዊ ትንታኔ ያስቀምጡታል:: 1. ቀጥተኛ ጥቃት፣ 2. መዋቅራዊ ጥቃት እና 3. የባህል ጥቃት ናቸው:: እነዚህ የጥቃት መጠኖች የሶስት ማዕዘን ሶስት ክንዶች ተብለውም ይገለጻሉ:: ወደ አገራችን ኢትዮጵያ ስንመጣ ደግሞ በግንባር ቀደምትነት በአማራውና ሌሎችም ወገኖቻችን ላይ ከላይ የተጠቀሱት የጥቃት ዓይነቶች ከወያኔ የሥልጣን ዘመን ጀምሮ በነበረው መንግሥታዊና ማኅበራዊ አወቃቀሮች በሰፊው ሲራመድ ቆይቶአል:: …
Read More »