ዜግነትን መቀየር በተመለከተ አንዳንድ ነጥቦች ባይሳ ዋቅ-ወያ (ቀድሞ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ባለሥልጣን የነበሩ የዓለም አቀፍ ሕግ ባላሙያ) ከጥቂት ወራት በፊት ስለ አንዳንድ የውጭ አገር ዜግነት ከነበራቸውና በዶ/ር ዓቢይ ጥሪ መሠረት ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በኋላ የኢትዮጵያ ዜጋ ባለመሆናቸው ያጋጠማቸውን አስመልክቼ አንድ ጽሁፍ በተለያዩ ሚዲያዎች አሳትሜ ነበር፡፡ ዛሬም ጥያቄው ወቅታዊ የሆነና ከሕግ አንጻር ትንታኔና ገለጻ እንደሚያስፈልገው ስለተረዳሁ በፊተኛው ጽሁፌ ላይ ተመርኩዤ ይህንን …
Read More »Admin
ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው !!
አጭር መግለጫ እንድታውቁት ያህል። ጀዋር መሃመድ ተብዬው ዛሬም የአሜሪካን ዜጋ ነው። ጁዋር መሃመድ የተባለው ጸረ እየሱስ ክርስቶስ ፡ ጸረ ክርስቲያን እና ጸረ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ሚገኘው የአሜሪካን ኤምባሲም ይሁን በአሜሪካን የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአሜሪካንን ዜግነት እንደማይፈልግ እና የአሜሪካን ዜግነቴን ሰርዙልኝ ብሎ ፡ ያቀረበው አንድም ማመልከቻ እንዳላስገባ እንድታውቁ አሳስባለሁ፡፡ የአሜሪካን ዜግነቱን መልሷል የሚል የሚያስወራው ህዝብ ለማታለል እና ምርጫው ውስጥ በሽወዳ …
Read More »ባልደራስ ለምርጫ ተወዳዳሪነት በይፋ ተመዘገበ !
ምርጫ ቦርድ ለአራት ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ሰጠ አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአራት ፖለቲካ ፓርቲዎች የእውቅና ሰርተፍኬትና ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ፓርቲዎቹም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ፣ አንድ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አማራ ጊዮናዊ ንቅናቄ እና እናት ፓርቲ መሆናቸውን ቦርዱ አስታውቋል። ለፖለቲካ ፓርቲዎች ጊዜያዊ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማግኘት የሚቻለው ማመልከቻ፣ በጽሁፍ የምዝገባ ጥያቄ፣ ለሀገር አቀፍ …
Read More »Who holds Patent on Teff ? የጤፍ ባለቤት ማነው ?
A controversial patent on Ethiopia’s national cereal teff is about to be terminated — thanks, in part, to the initiative of a German lawyer. But the problem of biopiracy is far from solved. Teff, also known as dwarf millet, is to Ethiopia what maize is to Mexico and rice is to China: the country’s most important foodstuff, the basis for the …
Read More »ተማሪዎቻችንን ልቀቁ !
የታገቱት ተማሪዎች እስካሁን ድምጻቸው አልተሰማም …. – ህዳር 20/21 የታገቱበት ቀን – ህዳር 24 አምልጣ የወጣችው ተማሪ መታገታቸውን የተናገረችበት – ታህሳስ 27 አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋዜጣዊ መግለጫቸው የታገቱ ተማሪዎች እንዳሉ ቁጥራቸውም እስከ 4 እንደሚደርስ ገለጹ – ጥር 2 አቶ ንጉሱ ጥላሁን ስለታገቱት ተማሪዎች በሰጡት መግለጫ 21 ተማሪዎች መለቀቃቸውንና 6 ተማሪዎች ታግተው እንዳሉ ገለጹ – ጥር 8 የኦሮሚያ የኮምዊኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወደ …
Read More »