Breaking News
Home / Admin (page 171)

Admin

ኮሎነል አቢይ ዛሬ አስመራ ገቡ !

የህዝብ አስተያየት   Abi Abenzer Temsgen ለአንተ ያለኝን ፍቅር ለመግለፅ የትኛውም የፖለቲካ ትኩሳት አይከለክለኝም። መቼም መቼም አንተን በመደገፌ አላፍርም ። ኑሬልኝ ውዱ መሪዬ     Jaalannee Maqaasaa With all due respect ተቨዳ     Estie Deinsa ወጣት የ አማራ ተማሪዎች ታፍነው ምን አልባትም ተገለው ባለበት ሰአት ሽርሽር ? የምናውቀው መሪወች ጉብኝታቸውን አቋርጠው ሲመጡ ነበር ። ካሉ ምን ይደረጋል መልካም መንገድ::       …

Read More »

ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከአማራ ፋኖ !

ከአማራ ፋኖ የተላለፈ መግለጫ ይህንን ሼር አድርጎ የማይፈፅም አማራ አማራ ነኝ የማለት ሞራል የለውም፡፡ ከማክሰኞ 19/05/2012 ጀምሮ በመላው አማራ መሬት አንቀጥቅጥ የተቃውሞ ማዕበል ተጠርቷል፡፡ ሁሉም አማራ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የጎዳና ላይ ተቃውሞ ከማድረግ እስከ አፀፋዊ መልስ መስጠት ድረስ በእልህና በአማራነት ወኔ ለመሰለፍ ይዘጋጅ፡፡ ቤት ላይ እየተንከባለልን ሬሳ የምንቆጥርበት ጊዜ ለመጨረሻ ጊዜ ይወገዳል፡፡ ፋኖ በተጠንቀቅ ይቁም! ልዩ ሐይላችን በተጠንቀቅ ለአማራነቱ ይጋጅ! ደል ለአማራ …

Read More »

ሰበር ዜና – ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ

ከደምቢዶሎ ዪኒቨርሲቲ ታግተው ለሁለት ወራት ስቃይ ላይ ያሉ የአማራ ተማሪዎች ጉዳይ በደህንነት ፣በመከላከያ እና በልዪ ሐይሎች ሲደረግ የነበረው የክትትል ሪፖርት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀርቧል። ይሁን እንጂ የሀገሪቱን ቁልፍ ቁልፍ የስልጣን ቦታዎች በተረኝነት የወረሩት የኦሮሞ ፖለቲከኞች በጭንቀት ላይ ለሚገኘው ህዝብ እውነቱን ለመንገር አልፈለጉም። የተማሪዎችን ጉዳይ በዋነኛነት አፍነው ይዘው የተቀመጡት ባለስልጣናት:- 1. ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ – የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ (ኦሮሞ) …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.