Breaking News
Home / Admin (page 155)

Admin

የመለስን ራእይ ለማስቀጠል ነው ወይስ አማራን ለመከፋፈል ነው አብይ አህመድ ዮሐንስ ቧ ያለዉን የመለስ አካዳሚ ፕረዚደንት አድርጎ የሾመው?

ይህ የዱርዬ መንግስት ምንም ሳያጠፉ አማራ ብቻ ስለሆኑ ያስርና ከዚያ ከጥፍር ነቃይና ወያኔ ባለስልጣናት ጋር አብሮ እኩል ይፈታል። አብይ አህመድ በአንድ በኩል ኢህአዴግን አፍርሻለሁ ይልና ለመለስ አካዳሚ ፕሬዚዳንት ይሾማል። ይሄ ነው እንዴ ለውጡ?  ዮሀንስ ቧ ያለው ለአማራ እሞታለሁ ብሎ የመለስ አካዳሚን ሹመት ከተቀበለ ሞት ይሻለዋል። ትግሬ ጠፍቶ ነው አማራ የተሾመዉ? …

Read More »

ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች!

ኢትዮጵያ የታላቁ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ በታሰበው ስብሰባ ላይ እንደማትገኝ አስታወቀች ************************************** የታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብን አስመልክቶ በአሜሪካ ሊካሔድ ታስቦ የነበረው የሦስትዮሽ የድርድር መድረክ ላይ የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን እንደማይገኝ አስታውቋል። የኢትዮጵያ ተደራዳሪ ቡድን የካቲት 19 እና 20 ቀን 2012 በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ሊካሔድ በታሰበው የሦስትዮሽ ድርድር ላይ እንደማይሳተፍ የውኃ …

Read More »

63 እስረኞች ዛሬ ተፈቱ። የስም ዝርዝር ይዘናል።

ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸው 63 ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ ****************** ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ የተወሰነላቸውን 63 ተጠርጣሪዎች ስም ዝርዝር ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዛሬ ይፋ አድርጓል። እነርሱም:- 1. ሌ/ኮ/ ቢኒያም ተወልደ 2. ሌ/ኮ/ል ሰላይ ይሁን 3. ሌ/ኮ/ል ጸጋዬ አንሙት 4. ኮ/ል ሸጋው ሙሉጌታ 5. ኮ/ል ግርማ ማዘንጊያ 6. ኮ/ል ዙፋን በርሄ …

Read More »

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሥራ አስፈፃሚ አባላት

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የካቲት 14 እና 15 ያካሄደውን 1ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የንቅናቄውን የሥራ አስፈፃሚ አባላት በመምረጥ ተጠናቋል። በዚህም መሰረት 9ኙ የአብን ሥራ አስፈፃሚ አመራሮች: 1. አቶ በለጠ ሞላ ሊቀመንበር 2. አቶ የሱፍ ኢብራሂም ም/ሊቀመንበር 3. አቶ አዲስ ኃረገወይን የፖሊሲ ስትራቴጂ ኃላፊ 4. አቶ ጣሂር ሞሐመድ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.