Breaking News
Home / Admin (page 152)

Admin

ምክንያት እየፈለጉ ድሀውን ማፈናቀል ባስቸኳይ ይቁም !

አዲስ አበባ  ይህ ዘገባ እንደሚገልጸው ኮሮናን ሽፋን በማድረግ የኢንጂነር ታከለ ኡማ አስተዳደር በዚህ ቀውጢ ዘመን የድሆችን ቤት አፈራርሶ ፣ ቤተሰቦችን መበተን ኢሰብዓዊ እርምጃ ነው። የሚያሳዝነው የነዚህን ምስኪኖች ቤት የነበረውን ቦታ ለሀብታም ለመቸርቸር በመሆኑ ፣ የአገራችን አይን ያጣ ሰው በላ ሂደት አያዋጣም ። ተሻሻለ ስንል የታጥቆ ጭቃ ግፍ በዚህ ዘመን ምን ያደርጋል? ፈጣሪ እኮ ያያል። እሱኮ የድሆችን እምባ ይቆጥራል። እንዳየነው አጸፋውን …

Read More »

የአማራ ወጣቶች ማህበር ወዴት መሸገ?

አወማ-አማራው ከተደቀነበት ችግር አኳያ መመከት የሚችል የአደረጃጀት አድማስ እና ሀይል ያለው ነው፤ምክንያቱም አደረጃጀቱ በሁሉም የአማራ ግዛቶች አለ የያዘው ሀይልም ትኩስ በመባል የሚታወቀውን የወጣት ሀይል ነው፡፡ትኩስ ሀይል ደግሞ ዱካ ጠቋሚ ካገኜ እና፡ከልክ ያለፈ ግለት ሲሰማው ተው ብረድ ብሎ የሚመክረው አካል ካገኜ ሮጦ ይቀድማል ታግሎ ይጥላል፡፡ የዚን ሀይል ትኩስነት እና ጉልበት የተረዱ ጠላቶቺም ከብአዴን/አዴፓ ጀምሮ አምርረው ይጠሉታል፤የኮሸሽሌ እሾህም በእዬ መንገዱ ይዘሩበታል በሞቅታው …

Read More »

ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አገራዊና ክልላዊ ምርጫው አስቀድሞ በተያዘለት መርሐ ግብር ሊፈጸም እንደማይችል መወሰኑን ተከትሎ የሚነሡትን አንኳር ጥያቄዎች እንደሚዳስስ ይጠበቃል። ተወያዮቹ ቀጣዩ ምርጫ ሊካሄድባቸው የሚችሉትን መጻኢ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም ከምርጫው መራዘም ጋራ ተያይዞ ሕገ መንግሥቱ ግልጽ ምላሽ የማይሰጥባቸውን ሁኔታዎች በጋራ መግባባት መመለስ የሚቻልበትን ሁኔታ እንዲነጋገሩ እቅድ …

Read More »

ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ የት ገቡ ?

ዘመነ ካሴና ማስረሻ ሰጤ እስካሁን ድረስ ተደብቀው ነው ያሉት። እውነት ከፋኖ ጋር እርቅ ከወረደ ለምን እነሱ አይወጡም? መንግስት ስለ እርቁ ለምን መግለጫ አልሰጠም? የአቢይ መንግስት የሚፈልገው አማራ መሳርያ እንዲያስረክብ ነው። እነሱ የኦሮሞ ሚልሽያ 30 ጊዜ ያስለጥናሉ አማራ ግን 2 ጊዜ ማሰልጠን አይችልም። ጭራሽ ራሱ የገዛዉን መሳርያ እንዲያስረክብ ይፈልጋሉ። ለምን? አማራ መሣርያህን ካስረከብቅ አለቀልህ ማለት ነው። ባንዳዎችን ተከታተል !======================== መቶ አለቃ …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.