ተቀበል ታየ ደንዳአ የታሪክ ንጉሱ #Achameyeleh_Tamiru መጦልሀል ጥያቄው የርስት ጉዳይ ከሆነ እንኳን ወሎ ኦሮምያ የሚባለው ርስት ሊሆን ኦሮምያ የሚባለው የጀርመን ፍጥረት ራሱ የኦሮሞ አይደለም! ታዬ ደንደአ የፖለቲካ ዐይነ ጥላውን የገፈፈው የኦነግ “ጁንታ” በመሆን ነበር። በኦነግ “ጁንታነቱ” የሕወሓት “ጁንታ” ለዓመታት ዘብጥያ ወርዷል። ታዬ ዛሬ ከኦነግ ወደ ብልጽና “ጁንታነት” ቢሮ ቢቀይርም የአስተሳሰብ አድማሱ ግን በልቡ የተጻፈው በፖለቲካ ጥርሱን የነቀለበት ኦነጋዊነት ነው። ታዬ …
Read More »Admin
የአማራና የኦሮሞ ህገመንግስቶችን ተመልከቱ ::
ያለ ህግ ነጥቀዉን በህግ ጠይቀን ነበር:: ዳግማዊት ሞገስ
ህገመንግስት ማለት ለኔ የህዝቦች የጋራ መተዳደሪያ ሰነድ ማለት ነዉ። አለም ላይ ከሚያስተዳድረዉ 100ሚሊየን ህዝብ ዉስጥ የ 60 ሚሊየን አማራ ዉክልና የሌለዉ ብቸኛ መተዳደሪያ የኢትዮጵያ ህገመንግስት ነዉ። እነሱ ለ አንድ ሰዉ ሆድ ሲሉ ለሚጥሱት ህገ መንግስት ለአንድ ክልል ሲባል አይቀየርም ማለት ተገቢ አይደለም። እኛ በህግ አልሞትንም፣ እኛ በህግ የዘር ምንጠራ አልተፈፀመብንም፣ እኛ በህግ መሬታችን አልተወሰደም። በህግ ያልወሰዱትን መሬት በህግ …
Read More »የብልጽግና ፓርቲ ሰንካላ አቋሞች!
የብልጽግና ፓርቲ አባል ለመሆን “ዋልታ ረገጥ አመለካከትና ተግባሮችን በጽናት የሚታገል ” መሆን ቅድመ ሁኔታ ሆኖ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ ላይ ምዕራፍ 2 አንቀጽ 9 ተራ ፊደል ሐ ላይ በግልፅ ተቀምጧል ። አልፎ አልፎ አንዳንድ የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባላት ይህን ደንብ ሲተላለፉ ማየት ለፓርቲው ህልውናም ሆነ ለሃገር ሰላም ጥሩ አይደለም ። ከህወሓት ጋር አብሮ ሊቀበሩ የሚገባቸው ብዙ ብዠታዎች አሉ ። ሀገር …
Read More »