Admin
የተፈቀዱት ሰልፎች!
የተፈቀዱት ሰልፎች! 1ኛ ብልጽግናን ለመደገፍ 2ኛ ለዳቦ እና ለታክሲ(ለትራንስፖርት) ብቻ ናቸው። ዓብይ ይምራን ለማለት ከሆነ በየቀኑ ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል:: ለለሚ ኩራት ክ/ከተማ ምርቃት ሲሆን ሰልፍ ይፈቀዳል ለብልጽግና ድጋፍ ለማድረግ ከሆነ 365 ቀናት ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል። ያውም በማርሽ ባንድ ታጅበህ ህወሓትን ለመቃዎም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በየቀኑ መውጣት ይፈቀዳል:: ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ለማውገዝ ከሆነም በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ይፈቀዳል። ለዳቦና ለትራንስፖርት(ለታክሲ) ከሆነ 24/7/365 መሰለፍ …
Read More »ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ስልጣናቸውን ይልቀቁ! የ13 ተቋማት ጥያቄ!
ኦሮምያ ሀገር ሆነች እንዴ?
(ደጋግመው ያንብቡት) ኦሮምያ ሀገርም ትሁን ክፍለሀገር በአሻጥርና በሚስጥር ሳይሆን ሁሉም ነገር በግልፅና ያለ ግብፅ መደረግ አለበት። በህገመንግስቱ መሰረት ከውጭ መንግስታት ጋር ሀገርን ወክሎ ግንኙነት ማድረግ የክልሎች የስልጣን ደረጃ አይደለም። የኦሮምያው አቶ ሽመልስ አብዲሳ ግን በጎርቫቾቩ ጠቅላያችን ፈቃድ እስካሁን ከጅቡቲ፣ ከሱማሊያ፣ ከኤርትራ እና ከሱዳኑ ጋጠወጥ ጄኔራል አብዱርሀኒ ጋር ተገናኝቶ መክሯል። በኦሮምያ የዜግነት ቢሮ ከተከፈተ 2 ዓመት አልፎታል። ለመሆኑ ኦሮምያ እንደ …
Read More »