#ግርማካሳ ሕወሃቶች አስር ሺህ ገደልን ፣ ማረክን ወዘተ እያሉ ነው፡፡ ያው ሕወሃት ዜናዎች በመቶ እጥፍ ማጋነን የለመዱ በመሆናቸው ብዙ አያስደንቅም፡፡ 95% ያሉት ዉሸት ነው የሚል ግምት ነው ያለኝ፡፡ ነገር ግን ቢያጋንኑም 5% የሚሉትን ትንሽ እውነት እንዳለበት ግን የሚታወቅ ነው፡፡ አፍነው ወስደው የማረኳቸው ወታደሮች ይኖራሉ፡፡ አንድ ቪዲዮ አይቻለሁ “ከቦንጋ ነው የመጣሁት ፣ ስድስት ወር ነው የሰለጠንኩት” ያለች ወታደር ልብስ የለበሰች ወጣት …
Read More »Admin
አሸንፈናል ! እንኳን ደስ አለን!
ሰበር ዜና! ============== ዜና ምርጫ! ========== እስካሁን በተቆጠሩ ድምፆች በሁሉም የጎጃምና የወሎ የምርጫ ክልሎች፣ ባሕር ዳር ከተማ ላይ ሙሉ በሙሉ አብን አሸንፏል! ================================ በባሕር ዳር 95 % የሚሆኑት የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት ይፋ ሆኗል እስካሁን ከተገለፁት የምርጫ ውጨቶች እንደሚያመለክቱት አብን ፓርቲ በከፍተኛ ልዩነት በባሕር ዳር ማሸነፉን አረጋግጧል። ባህርዳር ቀበሌ13 ሽንብጥ የምርጫ ጣቢያ 1. አብን 545 2. ብልፅግና ፓርቲ = 262 3. …
Read More »አብንን ይምረጡ!
አማራ ሁሌም በጦርነት የሚያሸንፍ ህዝብ ነው። የአማራ ህዝብ ደካማ ጎን ሁሌም በጠመንጃ አሸንፎ ህግ በሌለበት አለም ለውሸት ህግ የሚሸነፍ ህዝብ መሆኑ ነው።የአማራ ህዝብ ዋናው ችግር “መንግስት” የሚባለውን ማንኛውንም አካል ያከብራል።አማራ ስናይፐርን በ17ኛው ክፍለ ዘመን ምንሽር ማርኳል። ግን ለዘመናት ያልተቋረጠ ችግሩ በሰላም ቀጠና ላይ ለተሸናፊዎች መልሶ በቃላት መሸነፉ ብቻ ነው። ጀግናው የአማራ ህዝብ አዴፓ የተባለ ሎሌ ተጣብቆበት መከራውን ሲበላ ኖሯል ። …
Read More »የአማራ ባንክ ምስረታ የመጨረሻው ምዕራፍ!
የአማራ ባንክን ሥራ ለማስጀመር የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ መድረሱን አቶ መላኩ ፋንታ ገለጹ፡፡ ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/ 2013 ዓ.ም (አሚኮ) የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ መላኩ ፋንታ በተለይ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ በምስረታ ላይ ያለውን አማራ ባንክ ሥራ ለማስጀመር እየተሠራ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ እንደ አቶ መላኩ ማብራሪያ ባንኩን ፈቃድ የማሰጠትና ሥራ የማስጀመር ሂደት ሦስት ምዕራፎች አሉት፡፡ የመጀመሪያው የቅድመ-ምስረታ ምዕራፍ ሲኾን የንግድ ስያሜ …
Read More »የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም አሉ!
የኢዜማው መሪ ለጨፍጫፉዎች ጥብቅና ቆመው፣ የዘር ፍጅት የተፈፀመበትን ሕዝብ ክደው ተከራክረዋል! የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ከአማራ ቲቪ ጋር በነበራቸው ቆይታ ኢትዮጵያ ውስጥ የዘር ፍጅት አልተፈፀመም ብለው ተከራከረዋል። ጋዜጠኛው ጉዳዩን የሚያስተካክሉበት እድል ቢሰጣቸውም የኢዜማው መሪ ግን ከአቋማቸው ፍንክች አላሉም። የአማራ ሕዝብ ከሌሎቹ ኢትዮጵያዊ ወገኖቹ በተለየ በሰነድ ተፈርጆ የተጠቃ ሕዝብ ነው። የአማራ ሕዝብ “ነፍጠኛ፣ ተስፋፊ፣ ወራሪ፣ መጤ፣ ሰፋሪ” ተብሎ የተጠቃ ሕዝብ ነው። …
Read More »