Breaking News
Home / Admin (page 105)

Admin

የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም – ግርማ ካሳ

ያኔም የምለው ነው፣ አሁንም እላለሁ፣ የዘር ፖለቲካ እያለ ችግር አይፈታም #ግርማካሳ ከሁለት አመት በፊት ከሲዳማ ውዝግብ ጋር በተገናኘ የጻፍኩት ጽሁፍ ነበር፡፡ “የዘር አወቃቀሩና ፖለቲካው ከቀጠለ አገር ትፈርሳለች፣ ደም ይፈሳል ” በሚል ርእስ፡፡ በዚያ ጽሁፍ የሚከተለውን አስፍሬ ነበር፡፡ ካርታውንም ያኔ ያወጣሁት ነው፡ “ሕብረ ብሄራዊ የሆኑ፣ አንዱ ጋር አንዱ ብሄረሰብ፣ እልፍ ብሎ ሌላው የሚኖሩባቸው አካባቢዎች ብዙ ስላሉ፣. የይገባኛል ጥያቄዎች ስፍር ቁጥር አይኖራቸውም። …

Read More »

የክተት ዘመቻው አንድምታ፣ አስፈላጊነት እና ተያያዥ ጉዳዮች ! – Dessalegn Chanie

ትግራይ ክልል አጠቃላይ ያሉ ወረዳዎች ብዛት 35 ነው። በፌደራል መንግስቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ውሳኔ መሰረት መከላከያ ትግራይን ለቆ ከወጣ ባለፈው አንድ ወር ትህነግ በትግራይ ባሉ እያንዳንዱ ወረዳዎች የወታደር ምልመላ ኮታ በመጣልና በግዴታ መልምላ (Forced conscription) ከ3 ቀን እስከ አንድ ሳምንት የሚፈጅ የለብ ለብ ስልጠና በመስጠት ወታደር አሰባስባ እነዚህን ምልምል ወጣቶች ከፊት በማሰለፍ በመጀመሪያው ዙር ዘመቻ የተረፉትን እንደ ዋነኛ አጥቂ ጦር …

Read More »

የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ!

በቀይ ያለው ትግራይ ነው። ሕወሃቶች ከሞላ ጎደል ከቆላ ተምቤን ዋሻዎች ከገደል ወደ ገደል እየሸሹ ነበር የሚኖሩት። የአብይ መንግስት የተሳሳተ፣ የሕዝብን ጥቅም ለአደጋ ያጋለጠ፣ የተናጥል የተኩስ አቁም ውሳኔ ወስድኩ ብሎ ትግራይን ለሕወሃት አሳልፎ ሰጥቶ መከላከያ እንዲወጣ አደረገ። ከትግራይ ብቻ አይደለም በራያ ግንባር መከላከያ እንዲወጣ ተደርጎ ራያ በወያኔ እጅ ልትወድቅ ችላለች። ወያኔ በዚህ አልተወሰነችም በወልቃይት ጠገዴ በርካታ ጊዜ፣ በሱዳን የመውጫ ኮሪዶር ለማግኘት …

Read More »

አብይ አህመድ ጦሩን ከትግራይ አስወጥቶ ለምን ወደ አማራ ክልል አስገባው ?

# የአብይ መግስት ተኩስ አቆሚያለሁ ካለ ጀምሮ ሕወሃቶች ግን ተኩስ አናቆምም ብለው ዉጊያ እያደረጉ ነው፡ በአሻጥር ፣ የአማራ ልዩ ኃይል በኋላ የመከላከያ ሰራዊት እንዲለቅ ታዞ ኮረምን ብሎም አላማጣን ፣ በአጠቃላይ እንዳለ ራያን ተቆጣጥረዋል። # ዉጊያውን ከራያ አልፎ ወደ አፋር ክልል ዞን አራት፣ አማራ ክልል ሰሜን ሸዋን እና ዋግመራ ዞን ወስደዉታል። በምስራቁ ግንባር ላለፉት 3 ቀናት ዉጊያ ሲደረግ የነበረው በነዚህ ቦታዎች …

Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.