ፊደላችን የአማራዊ ማንነታችን ካስማ
=======================
#ጥበበኛው አማራ ጥበቡን ለዓለም ሲያበረክት ያለስስት ነው! አማራ በጥበቡ ከሚታወቅባቸው ዋናውና ትልቁ ነገር ራሱን የቻለ 22 ፊደልና ቋንቋ መኖሩ ከሁሉም በሁሉም የተለያ ያደርገዋል!!!
የአማራ ጥበበ ፊደል ጥንታዊነቱን ያሳያል!!!
1. የቋንቋና የቃል አነጋገር ሁሉ ምልክት አምሳል ወይም መገለጫ ማስታወቂያ ማለት ነው።አማራ በንግግር ብቻም ሳይሆን በምልክት የሚግባባ ነገድ ነው ማለት ነው።
2. መሰረተ ጽሑፍ …መሰረተ ነገር ማለት ነው። ይህም ማለት አማራ የሁሉም መሰረት ነው ማለት ነው።
3.ርዕሰ መፅሐፍ ማለት ነው። ርዕስ ማለት መጀመሪያ ማለት ነው አማራም ለጥበቦች ለሁሉም ነገር ጀማሪም ቀዳሽ ነው ማለት ነው።
4.የድምፅ ምልክት የስዕል ድምፅ ማለት ነው።
5.የመጀመሪያም ይለዋል!!! አማረኛ ከእንግሊዘኛ ቀድሞ እንደተፈጠረም ማረጋገጫ ነው። ግዕዝና አማረኛ ሙሉ በሙሉ የተወራረሱ ናቸው። አማርኛው ግዕዙን ተክቶት ይገኛል.. ግዕዙም አማረኛውን ተክቶት ይገኛል።
በዚህ የአማራዎች ቋንቋ አማርኛ ጥንታዊ ከሆነ አማራዎች እልፍ ዘመን አሳልፈው የኖሩ ጥበበኞች ናቸው።
ክብር ለጥበበኛው አማራ!