Breaking News
Home / Amharic / መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል::

መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል::

3 ወንድማማቾቹ ታሰሩ! 
በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል። ወንድማማቾቹ መለሰ ማሩ፣ ጥጋቡ ማሩ እና ዘመነ ማሩ ሲሆኑ፣ ለእስር የተዳረጉት “አብንን ትደግፋላችሁ” በሚል እንደሆነ ተሰምቷል። 
ሦስቱ ወንድማማቾች ኤዞፕ መፅሃፍ መደብር የሚሰሩ ናቸው። ወንድማማቾቹ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተወስደዋል ተብሏል።

 

Check Also

የኮሎኔል አብይ አህመድ አስገራሚ የትምህርት መረጃዎች ! የትኛው ነው ትክክል?

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.