የባንኩ ባለቤት እኛ ለመሆን እና የአማራ ባንክ ማድረግ ከፈለግን የአክሲዮን ሽያጩን እኛ ሙሉ በሙሉ በመግዛት መቆጣጠር አለብን ። የአማራ ባለሀብቶች ሌላውም ወገን ከ ዝቅተኛው የአክሲዮን ብዛት 10 500 ጀምሮ በመግዛት የአማራ ባንክ ባለድርሻ በመሆን ባንኩን አማራ አማራ እንዲሸት ማድረግ ይቻላል ። ከዛ ውጭ አክሲዮኑን እነ እንትና ገዝተው ከተቆጣጠሩት በስም ብቻ ነው የአማራ ባንክ ሊሆን የሚችለው ።
ተሰባሰብ በህብረት ሰርተህ ተለወጥ አማራ !!
አማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር የአክሲዮን ግዢ የሚፈፀምባቸው ባንኮች ዝርዝር፦
1. . ዓባይ ባንክ አ/ማ
2. አቢሲንያ ባንክ አ/ማ
3. . አንበሳ ኢንተ. ባንክ አ.ማ.
4. ዳሽን ባንክ አ.ማ.
5. አዋሽ ኢንተ ባንክ አ.ማ.
6. ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አ.ማ.
7. ህብረት ባንክ አ.ማ.
8. ንብ ኢንተ.ባንክ አ.ማ.
9. የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
10. ቡና ኢንተ ባንክ አ.ማ፣
መልካም ስራ ለመልካም ሃሳብ ሁለ ጥሩ ለሚስብ ጥሩ ይስጠው አሁን ገና ተደስትኩ ካራህ ላካም ወገን አለን አልኩ ጥሩ ነው ቀጥልበት