አብይ አህመድና በለማ መገርሳ የሚመራውን ኦህዴድ መቸም ቢሆን አልደግፍም ሲል የያዘውን ቁርጥ ያለ አቋም ግልፅ አድርጓል። ድንቅና ወቅታዊ ንግግር ነው ያደረገው።
ኤርሚያ ለገሰ ለብዙወች የማይመች መራራ ሀቅ ተናገረ። በአብይ አህመድና በለማ መገርሳ የሚመራውን ኦህዴድ መቸም ቢሆን አልደግፍም ሲል የያዘውን ቁርጥ ያለ አቋም ግልፅ አድርጓል። ድንቅና ወቅታዊ ንግግር ነው ያደረገው።
Posted by ከፋለ ስማቸው on Monday, April 1, 2019
1.ግንቦት 7 ድመት ነው፡ ድመት ልጆቿን ቅርጥፍ አድርጋ ትበላለች ።ግንቦት 7 እንታገላለን ብለው
ወደ ድርጅቱ የገቡትን የአማራ ልጆች ቅርጥፍ አድርጎ የበላ ድመት ነው። ገብርዬ ምስክር ነው ።
2.ግንቦት ሰባት ለስልጣን ብሎ ጭራውን የሚቆላ ውሻ ነው ።
3. ግንቦት 7 ትፋቱን መልሶ የሚበላ አሳማ ነው፡፡
4. ግንቦት 7 የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብሎ ሲከተል እንደሚውል ቀበሮ አቢይ አህመድን ሲከተል
የሚውል የፖለቲካ ቀበሮ ነው።
5. ግንቦት 7ቶች ድመታዊነትን: ውሻዊነትን ቀበሯዊነትንና አሳማዊነትን በአንድ የያዙ አውሬዎች
ናቸው ።ግንቦት 7ቶች ህዝብን በተንኮል መሸጥና ቆርጦ መጣል እንጂ የቆሰለውን አጥቦ ማሠር
የማይችሉ አራጣ አበዳሪዎች ናቸው።
6.ግንቦት7 ኤርትራ በነበረበት ወቅት ነፃ አውጭ ሳይሆን ከድያስፖራ ዶላር የሚመነትፉ ፣ “የጫካ
ኤንጂኦ” ነበሩ አሁን ደሞ የከተማ ማጅራት መችወች ናቸው ። የባህር ዳር ህዝብ ግንቦት 7
ከተባለ የታከለ ኡማ ጉዳይ አስፈፃሚ ራስህን ጠብቅ። ግንቦት 7 እንኳን ለባህር ዳር ህዝብ
ለአዲስአበባ ህዝብም አልበጀም።
በ ቬሮኒካ መላኩ