Breaking News
Home / News / ሃቀኛ የኦሮሞ ልጅ የተናገረዉን አንብቡ::

ሃቀኛ የኦሮሞ ልጅ የተናገረዉን አንብቡ::

እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ልናውቀው የሚገባ የሴራ ፖለቲካ (በግርማ ዳዲ ጋዲሳ)
ግርማ ዳዲ ጋዲሳ እባላለሁ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ …..አንደኛ ደረጃ የተማርኩት ሰንደፋ ነው……ቀሪውን አዲስ አበባ ነው፡፡ ከመጀመሪያ ዲግሪ አስከ PhD የተማርኩት ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ ነው፡፡ በውጭም በሀገር ውስጥም የመኖርና የመስራት አድሉ ስለገጠመኝ ሀገሬን በደንብ ለማወቅ ችያለሁ፡፡ በአሩሲ አርባጉጉ አውራጃ ጉና ወረዳ ለአምሰት አመታት ሰርቻለሁ፤ በወለጋ ጊመቢ ለ3 አመት ያህል ሰርቻለሁ፤ በቀድሞው ሲዳሞ ክፍለሀገር በሀገረማርም ለ2 አመታት ሰርቻለሁ፤ በደብረብርሃን አካባቢም ለ5 አመታት ሰርቻለሁ፡፡
በመሆኑም ሀረር ትምህርት ላይ በነበረኩበት ጊዜ፤ አሩሲ፤ ወለጋና ሀገረማርያም በስራ በቆዬሁበት ወቅት የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሸዋ ኦሮሞ ከቋንቋ ውጭ ከጠቀስኩዋቸው ህዝቦች ጋር ምንም የሚያመሳስለው ነገር እንደሌለ ተገንዝቤአለሁ፡፡
አስኪ የሚከተሉትን ጥያቄወች ልጠይቅ በስሜት ሳይሆንበእውቀትና በመረጃ መልስ የሚስጠኝ አለ?
1. በባህል በአለባበስ እኛ የሽዋ ኦሮሞዎች ከሃረር ቆቱ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጅ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከቋንቋ ውጭ ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገርአለ?…………ምንም
2. በቤት አሰራር፤ሀዘንና ደስታ አገላለጽ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጂ፤ ከጅማና ወለጋ ጋር ከሸዋ ኦሮሞ ጋር የሚያመሳስል ነገር አለ? ………………………..ምንም
3. በአመጋገብ የሸዋ ኦሮሞ ጤፍ እንጀራ በጥሩ ወጥ እንበላለን……እነሱ የበቆሎ ገንፎ ይበላሉ……….እኛ ገብስ ጠላና አረቂ እንጠጣለን እነሱ ምን አይነት ባህላዊ መጠጥ እንዳላቸው አይታወቅም ነገር ግን አብዛኛዎቹ ጫት ይቅማሉ ቡናንም ይበላሉ
4. እኛ የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት አንከተላለን አነሱ እስልምናና ፕሮቴስታንትነት እምነትን ይከተላሉ
5. እሰኪየሃረርና የሸዋ ኦሮሞን አናወዳድር
5.1 እኛ ስንናገር ረጋ ብለን ነው አነሱ በአብዛኛው በጩሐት፤ በችኮላና በጥድፌያ ነው፡፡
5.2 አነሱ ባብዛኛው ጥርሳቸው ወጣ ወጣ ያለ ነው የእኛ ግን አይደለም
5.3 አነሱ ሽርጥ ይለብሳሉ እኛ ሱሪና ኮት እንለብሳለን…….
5.4 አነሱ ሜንጫና ገጀራ ይይዛሉ ይገዳደሉበታል እኛ ዱላ እንይዛለን
6. የቦረናና ጉጂ ኦሮሞ የወንድ ብልት ይሰልባሉ እኛ እንኩዋን ብልት ልንሰለብ የሚሰለቡትንም እንጠየፋለን ……የወንድብልት በግንባራቸው ላይ ባህላዊ ምልክት አድረገው ግንባራቸው ላይ አስረው ይውላሉ………………ይህአሳፋሪ ተግባር እኛን የሽዋ ኦሮሞወችን አይገልጽም…..በአዲስ አበባም የኦሮሞ ባህል ማዕከል ላይ ይህንን አሳፋሪ ምልክት አቁመውታል …አስኪ በሞቴ ይሄ እንኩዋን እኛን የሸዋ ኦሮሞወችን ይቅርና ወለጋወችንይወክላል?
7. የሽዋ ኦሮሞወች ኢትዮጵያን ለመመስረትና ከጠላት ለመከላከል አባቶቻችን ትልቁን አስተወጽኦ አድርገዋል………….አነሱ ግን ኢትዮጵያን ለማፍረስ በጣም ትልቁን ጥረት አድረገዋል እያደረጉም ነው
8. ለሀገራችን ህይወታቸውን የሰጡ በርካታ የምንኮራባቸው ጀግኖች አሉን (ራስ ጎበና ደጬ፤ባለቻ አባ ነብሶ፤ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ፤ራሰ መኮንንና ጉዲሳ(ወ/
ሚካኤል)፤ቀዳማዊ ኃ/ስላሴ፤ ጄኔ. ጃጋማ ኬሎ፤ ፕሮፌ. መረራ………ወዘተ)………አነሱ አንድም ለሀገር ምስረታና ከጠላት ለመከላከል አስተዋጽኦ ያደረጉ ጀግኖች የላቸውም…ከተጠቀሱት ጀገኖች ውስጥ አንዱ አንኳን የነሱ ቢሆን/ ቢኖራቸው ምን ያህል ክብር ይሰጡት እንደነበር ለዋቆ ጉቱ የሚሰጡትን ክብር ማየት ቀላል ነው…..አነሱ ግን አነኚህ ጀግኖች የኛ በመሆናቸው ብቻ ምን ያህል ሲያዋርዱዋቸው እንደሚውሉ ለሁሉም ግልጽ ስለሆነ አዚህ ላይ መግለጡ ትርጉም የለውም፡፡ ራስ ጎበና ደጬን ከሃዲ ብለው ሀገር አፍራሽ የነበረውን ዋቆ ጉቱን ለማጀገን አንዴት እንደሚጥሩ አሳየተውናል፡፡
ወራሪ ከሚሉዋቸው ከእምዬ ምኒሊክ ጀምሮ የደርግ መንግሰት በሀገር አፍራሾች አስከወደቀበት ድረስ በጥልቀት ታሪክን ብናጠና የሚነግረን ነገር … በከፍተኛ የስልጣን እርከን ውስጥ የነበርነው እኛ የሽዋ ኦሮሞች ነበርን፡፡ ላለፉት 28 አመታት ግን ከስልጣንና ልማት ተገልለን እንገኛለን፡፡አባቶቻቸን አዲስ አበባን ከተማቸው ባያደርጉልን ምን እንሆን እንደነበር አስባችሁት ታውቃላችሁ?….. ከተማው አዚህ በመሆኑ በአዲስ አበባ አካባቢ የሚኖር የሸዋ ገበሬ ያመረተውን ምርት በፈለገው ጊዜና ቦታ በፈለገው ዋጋ ያለምንም እንግልት እየሸጠ ተጠቃሚ መሆኑ በቅናት ያቃጥላቸዋል …….አዲስ አበባ ከተማ ወለጋ፤ ጅማ ወይም አሰላ ቢሆን ኑሮ ምን ያህል ይደሰቱ እንደነበር ማወቅ ነቢይ መሆንን አይጠይቅም……..ለመሆኑ የሸዋን ኦሮሞ ያፈናቀለው አማራ ወይሰ ኦፒዲኦና ኦነግ??……
ኦሮምያ ተብሎ በኦነግና በወያኔ ከተከለለ ጀምሮ ስልጣን ሲከፋፈሉ የኖሩት ከሀረር፤ ኤሉአባቦራ፤ አሩሲ፤ወለጋ፤ጅማ እየመጡ መሆኑ ለማንም ግልጽ ነው፡፡ ባለፉት 28 አመታት ከሸዋ ኦሮሞ ስልጣን የያዘና የኦሮሞ ፕሬዝዳንት የሆነ አለ እንዴ??….. የሸዋ ኦሮሞ ሀገር ማስተዳደር ችሎታ ስለሌለው ነው??እነጀዋር በዶ/ር አለሙ ስሜ ላይ እያደረጉ ያለውን ሴራ ትኩረት ሰጥቶ የሚከታተል የሸዋ ኦሮሞ ካለ ይህን ድርጊት በቀላሉ ይረዳል፡፡
ወለጋዎች ኦነግን ሲፈጥሩ ጠላት አድርገው የተነሱት የሸዋ ኦሮሞን ነው፡፡ የአማራን አገዛዝ (??) ለማጥፋት የምንችለው የሸዋን ኦሮም ስናጠፋ ነው ብለው በፕሮግራማቸው አስረግጠው ጽፈው ነው የጀመሩት፡፡ በ1980ቹ መጀመሪያ የሸዋ ኦሮሞ መጥፋት አለበት የሚል ይዘት ያለው መርዘኛ ቅስቀሳ ያደርጉ እንደነበርና ከዶ/ር መረራ ጋር እሰጥ አገባ ገብተው እንደነበር እናስታውሳለን፡፡ በመስታወት ቤት ውስጥ የሚኖር የመጀመሪያውን ድንጋይ አይወረውርም በማለት ኦነጎች ምን ያህል አሰቸጋሪና የሸዋን ኦሮሞ እንደሚጠሉ …..ግን እንደማይሳካላቸው ነግሮ እንዳሳፈራቸው እናስታውሳለን፡፡
ከአዳማ፤ሞጆ፤ ቢሾፍቱ፤ገላን፤ሰበታ፤ ቡራዩ፤ሆለታ፤ሱሉልታ፤ለገጣፎ…….እነ አባዱላ ከገበሬው መሬቱን ቀምተው ዘመዶቻቸውን አሰፈሩበት፤ ሸጡት…….የሚገርመው በተወለድንበት ሀገር መብታችንን ነፍገው ከንቲባ ከአሩሲና ወለጋ እየሾሙ ወገኖቻችንን አሁንም ለሌላ ማፈናቀል እየተዘጋጁ ነው፡፡ አሁን ከእኛ ጋር አብረውን የሚኖሩትን ኢትዮጵያዊያንን እያፈናቅሉ ያሉት እንደሚሉት ለሸዋ ኦሮሞ አሰበው የሚመሰለው ካለ ሞኝ መሆን አለበት ምክንያቱም ገበሬውን ያለምንም ካሳ ያፈናቀሉትና መሬቱን የሸጡት ቀሪውን ደሞ ዘመዶቻቸውን ያሰፈሩበት ወለጋወችና አሩሲወች እንጅ አማራዎች አይደሉም፡፡
አሁን በግፍ ነዋሪዎቹን ለምን ማፈናቀል ፈለጉ የሚል ካለ መልሱ ግልጽ ነው ፡፡ ከሀረር ቆቱዎችን እራሳቸው አፈናቅለው አምጥተው ሸዋ ላይ አስፍረዋቸዋል …..ኦቦ ለማ በግልጽ እንደነገሩን፡፡ አሁንም ወገኖቻችንን አፈናቅለው ከሀረርና ወለጋ አምጥተው ለማስፈር ስለፈለጉ ነው፡፡ ዲሞግራፊ ቅየራው አዲስ አበባን ሳይሆን ሸዋ ኦሮሞን መሆኑ ነው፡፡ እናማ እኛ የሸዋ ኦሮሞዎች ይህን አደገኛና ማንነታችንን ለማሳጣት በወለጋዎችና በአሩሲዎች የተሸረበብንን ሴራ በጥለቀት ልንመክተው ይገባል፡፡
ለገጣፎ የሚኖሩትን ደሃ ሰዎች እያፈናቀሉ ያሉት አሩሲዎችና ወለጋዎች ናቸው፡፡ ለእኛ አሰበው የመሰለህ የመላው የሸዋ ኦሮሞ ካለህ አሁን ግልጥ ሊሆንልህ ይገባል፡፡ ከላይ እንደገለጽኩት በባህል፤ በአለባበስ፤ በአመጋገብ፤ በደስታና ሀዘን አገላለጽ፤ በቤት አሰራርና አኗኗር……በመልክና ሰብአዊነት፤ በሃይማኖት….አንመሳሰልም ……በትንሹም ቢሆን ከነሱ ጋር መመሳሰል ካለ በቋንቋ ብቻ ነው የምንመሳሰለው አዎ…….በቋንቋ ብቻ ነው የምንመሳሰለው፡፡
ለመሆኑ የሸዋ ኦሮሞ ከንቲባ መሆን ስለማንችል ነው እንዴ ከአሩሲ እያመጡ ሙሰሊሞችን የሚሾሙት………..አላማው ክርስቲያኑን የሸዋ ኦሮሞ ለማዳከምና ከጎረቤቱ ጋር የማይጠፋ ቁርሾ ውስጥ ለመክተትና መሬት እንደፈለጉ ለመሸጥና ለመከፋፈል ነው፡፡
በመሆኑም መሬታችንን እንጅ አኛን ለማጥፋት ሌት ከቀን እንደሚደክሙ አውቀህ ታገላቸው…ንቃ ንቃ ሸዋ፡፡ የተጻፈውለእኛ ለሸዋዎች ብቻ ነው አዳሜ ከሃረር ቆቱ ፤ከአሩሲ፤ ከባሌ፤ከቦረና፤ ጉጅ፤ ከጅማና ወለጋ ….. ብትንጫጫ አልሰማህም ይህን ጉዳይ ግብ እስከማደርስና ወገኖቼ እሰከሚነቁ ድረስ ይቀጥላል ከዚያ ሁላችንም ማን ምን እያደረግን መሆኑን ስንረዳ ….እውነተኛ ጠላታችንና ወዳጃችንን ስናውቅ እምናደርገውን እናደርጋለን፡፡
እመለሳለሁ::

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.